የግንቦት 7፡ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ራዕይ ሁሉንም የኢትዮጵያ ዜጎች፤ ሁሉንም የኢትዮጵያ ማኅበረሰቦች እና ሁሉንም የኢትዮጵያ …

ለዴሞክራሲና ለእኩልነት መረጋገጥ በጋራ የምናደረገውን ትግል የአንድነታችን መሠረት እናድርግ Read more →

የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ድርጅት ኢሳት ማክሰኞ ሐምሌ 19 ቀን በኒዘርላንድስ ዋና ከተማ አምስተርዳም ላይ አዘጋጅቶት በነበረው …

በግንቦት7፣ በኦነግና በኦብነግ መካከል ተቀራርቦ የመስራት ጅመር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባዋል ሲሉ ዶ/ር ብርሁኑ ነጋ ገለጹ Read more →

በሰሜን አፍሪቃ ህዝባዊ አመጽ ከተነሳና በርካታ የአፍሪቃ ሃገራትን ካርበደበደ ወዲህ በያቅጣጫው ውጥረት ውስጥ በመዘፈቁ የሚያደርገውና የሚጨብጠው …

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በህዝብ ላይ የአደባባይ ዝርፊያን አካሄደ፣ ከያንዳንዱ የሞባይል ቴሌፎን ተጠቃሚ ሃምሳ ብር ነጠቀ Read more →

ዩ ኤስ አይ ዲ በመባል የሚታወቀው የ አሜሪካ የልማት ተራድኦ ባወጣው ጥናታዊ ጽሁፍ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ …

በኢትዮጵያ በስፋት እየታየ ያለው የትምህርት ጥራት ደረጃ ዝቅተኝነት በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የጎላ መሆኑ በጥናት ተረጋገጠ Read more →

በርካታ ሚሊየኖች በርሃብ አለንጋ እየተገረፉባት በምትገኘው ኢትዮጵያ የውጪ ሃገራት ኢንቨስተሮች በርካታ ሺህ ቶን የጥራጥሬ ምግብ እህልን …

በኢትዮጵያ ሚሊየኖች ይራባሉ፣ ነገር ግን የውጪ ሃገራት ኢንቨስተሮች በሺሆች የሚቆጠር ቶን እህል ኤክስፖርት ያደርጋሉ ተባለ Read more →

በያዝነው ዓመት እጂግ በርካታ ተማሪዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን ተከታትለው በተለያዩ ደረጃዎች በመመረቅ ላይ ያሉ ሲሆን …

የከፍተኛ ትምህርት ተቁዋማት የትምህርት ጥራት ደረጃ እጂግ አሳሳቢ ሆነ፣ ተመራቂዎች ምንም ቁም ነገር ሳንይዝ ለምረቃ በቃን አሉ Read more →

ከኢትዮ ቴሌኮም መሥርያ ቤት ሕግና ሥርዓት ሳይጠበቅ ሕገወጥ በሆነ መንገድ ከሥራ ገበታቸው ላይ ከተባረሩት መካከል፣ ከኤችአይቪ/ኤድስ …

አረመኔው የወያኔ አገዛዝ ከኤች አይቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ የቴሌ ሠራተኞችን መድሃኒት እንዳያገኙ ከለከለ Read more →