Tag: Ethiopia
“ይህ – የታገልንለትን ጉዳይ አለማወቅ ነው”
ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም በአንድ ወቅት በፈፀሙት ድርጊት ተፀፅተው ይቅርታ ይጠይቁ እንደሁ በገነት ‹ማስታወሻ› ላይ ሲጠየቁ ‹‹ማንን…
የፖለቲካ እስረኞች በድጋሚ በትላንትናው ዕለት ፍ/ቤት ቀረቡ
“በሽብር” ተግባር ተጠርጥረው ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ከሚገኙት እስረኞች መካከል የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ /ኢብአፓ/ ፕሬዝደንት አቶ…
ከጋዳፊ ውድቀት መለስ ይማር!
ሊቢያን ለአርባ ሁለት ዓመታት ቀጥቅጠው የገዙት ኮሎኔል ጋዳፊ በትውልድ መንደራቸው ስርት ውስጥ እጎርፍ ማስወገጃ ቱቦ ውስጥ…
መለስ ዜናዊ ብሄራዊ ስሜት የለውም!!!
ከሰሞኑ የመለስ ካድሬዎች አንድ ሙግት ይዘዋል። እንደ መለስ ያለ ብሄራዊ ስሜት ያለው መሪ በኢትዮጵያ አልተነሳም የሚል።…
ግንቦት 7 በአውሮጳ ከሚገኙ የየአገራቱ አመራር አባላት ጋር ያካሄደው የሁለት ቀን ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ መፈጸሙ ተገለጸ
በአውሮፓ ከሚገኙ 11 አገሮች የተወጣጡ የግንቦት 7 የአህጉርና የአገራት ተወካዩች ባለፈው ቅዳሜና እሁድ እንደፈረንጆች አቆጣጠር ኦክቶበር…
የፋሽስቱ መለስ ዜናዊ ውድቀት እንደሊቢያው ሙአመር ጋዳፊ እንዳይሆን ስጋት መኖሩን የህዝብ አስተያየት አመለከተ
ተቃዋሚዎቻቸውን አንዴ ሽብርተኞች ፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ በሃሺሺ የደነዘዙ አይጦች በማለት ሲያጣጥሉ የነበሩትን የሙአመር ጋዳፊ የውርደት…
“የምክር ቤት አባልነቴ፤ በቴሌቪዥን ቢሆንልኝ ይሻል ነበር” ሲሉ የኢትዮጵያው አሻንጉሊት ፓርላማ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ወኪል መናገራቸው ተዘገበ
ሰሞኑን አምባገነኑ መለስ ለአሻንጉሊቱ የኢትዮጵያ ፓርላማ ሪፖርት ባቀረበበት ወቅት ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉ…
በሃዲያ ዞን የሚገኙ የሶስት ወረዳ ህዝቦች ለጥያቄአቸው ምላሽ ካላገኙ አመጽ እንደሚያስነሱ መግለጻቸው ታወቀ
ኢትዮጵያን በዘርና አሃይማኖት ከፋፍሉ የመግዛት አባዜ የተጠናወተው የወያኔ አገዛዝ የከፋፋይነት መርዙን በሃገሪቱ ከረጨ ወዲህ በበርካታ የኢትዮጵያ…
አሸባሪውና ኢህአዴግ መራሹ ዘረኛ የወያኔ አገዛዝ በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አካላትና አባላት ላይ እያደረሰ ያለውን ወከባ አጠናክሮ መቀጠሉ ተዘገበ
ኢትዮጵያዊያንን በጠመንጃ ሃይል ረግጦና በስልጣን ወምበር ላይ ተፈናጥጦ ለዘመናት መቆየት የሚፈልገው ዘረኛ የወያኔ አገዛዝ እድሜየን ያሳጥራሉ…