በህጋዊ የፖለቲካ ተቃውሞ አገር የሚያውኩ ያላቸውን መንግስታቸው እንደሚቀጣ መለስ ዜናዊ አስታወቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ “በፖለቲካ ተቃውሞ ስም የአገር ደህንነትን የሚፈታተኑ ግለሰቦችን” መቅጣት እንደሚቀጥል ለፓርላማ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ “በፖለቲካ ተቃውሞ ስም የአገር ደህንነትን የሚፈታተኑ ግለሰቦችን” መቅጣት እንደሚቀጥል ለፓርላማ ተናገሩ።
አንድነት ፓርቲ የሊዝ አዋጁ እንዲሻር ጠየቀ
ወደ ኢትዮጽያ እና ኬንያ በመጓዝ የዶሎ አዶን እንዲሁም ካኩምን የረሃብተኞች ካንፕ ጎብኝቶ የተመለሰዉ የጀርመን ሸንጎ አባሎች…
የይሮ ሸርፍ ተጠቃሚ አገር ሚኒስትሮች በግሪክ ቀዉስ ላይ ትናንት ምሽት ባደረጉት ስብሰባ ግሪክ ከገባችበት ቀዉስ ለመዉጣት…
ዘፍጥረት 29÷11-16 (በግዕዝ)በሚያውቁት ቋንቋ መናገር አንጀትን ያርሳል፡፡ ለዚህም ነው አንዳንዶቻችን በውጭ ቋንቋ፣ ከውጭ አገር ሰዎች አውርተን…
ለማንበብ እዚሕ ይጫኑ
የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ፤ ኮምፒዩተራቸውን ከፍተው ከአንድ ድረ ገጽ ወደሌላው ያላንዳች ሳንክ መሸጋገር ፤ መቃኘት፣ ሐሳብ መለዋወጥ…
የደንበኞችን እርካታ ከመፍጠር አንፃር ባለፉት ስድስት ወራት የተሣካ ሥራ ማከናወኑን ኢትዮ-ቴሌኮም አስታውቋል። ቪኦኤ ካነጋገራቸው ደንበኞች አብዛኞቹ…
ይህ ፌደሬሽን በሂውስተንና በዳላስ ሁለት ቡድኖች ተመሰረተ። በቀጣዩ አመት ዳላስ ጨዋታው ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ሜዳ በመሄድ…
«አሥራ አራቱም ግለሰቦች የተሰማሩበት አቅጣጫ ቢለያይም፤ በመሠረቱ አንድ ሆኖ ያገኘሁት፤ ዜጎች፥ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ በአካባቢያቸው…