ኢትዮጵያን እና ኬንያን የጎበኘዉ የጀርመን የልዑካን ቡድን

ወደ ኢትዮጽያ እና ኬንያ በመጓዝ የዶሎ አዶን እንዲሁም ካኩምን የረሃብተኞች ካንፕ ጎብኝቶ የተመለሰዉ የጀርመን ሸንጎ አባሎች የልዑካን ቡድን ስለጉዞዉ በርሊን ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቶአል።