በረሃብ የተጠቁ ወገኖች ከአካቢባቸው እንዳይንቀሳቀሱ በፖሊስ እየታገዱ ነው:: የውጪ ምንዛሪ እጥረት ከምን ጊዜውም በላይ እየተባበሰ መሆኑ ታወቀ፡፡
ፍኖተ ዴሞክራሲ ፍካሬ ዜና ህዳር 05 ቀን 2008 ዓ.ም. (November 15, 2015) # የውጪ ምንዛሪ እጥረት …
ፍኖተ ዴሞክራሲ ፍካሬ ዜና ህዳር 05 ቀን 2008 ዓ.ም. (November 15, 2015) # የውጪ ምንዛሪ እጥረት …
የአለም የጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ለጤና ያሰጋል አለ::ድርጅቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው ምንም …
በኢትዮጵያ የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ለጤና ያሰጋል :: (የአለም የጤና ድርጅት) Read more →
«ወያኔ» ብለው የሚጠሯት የዛፍ አይነት ለግጦሽ የሚጠቀሙት ሳር መሃል እየገባች ትበቅላለች፡፡ እሷ በበቀለችበት ቦታ ሁሉ ምንም …
የረሃቡ እና የድርቁ ምክንያት የዝናብ እጥረት ብቻ ሳትሆን ወያኔ የምትባል አረም ናት ሲሉ የአፋር ነዋሪ ገለጹ Read more →
የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ ያድርቅ::በኢትዮጵያ ረሃብ አለ:: በኢትዮጵያ ድርቅም አለ::በድርቁም በረሃቡም የከፋ ሞት አለ::(ምንሊክ ሳልሳዊ) …
መቐለ በሙዚቃ ድግስ እየተናወጠች ነው። ዛሬ እሁድ 12:00 ማታ መቐለ ከተማ ሮማናት ኣደባባይ ከፍተኛ ድምፅ ባላቸው …
የብኣዴን 35 የምስረታ በዓል ምክንያት መቐለ በሙዚቃ ድግስ እየተናወጠች ነው። ርሃብተኞችን ማሸበር ይቁም። Read more →
በሀገሪቱ የተከሰተውን ረሀብ በአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ለዓለም ህዝብ ይፋ መሆኑን ተከትሎ መንግስት መረጃዎችን ለማፈንና ለመደበቅ …
ሰሞኑን ቢቢሲ በሰሜን ኢትዮጵያ ወሎ አካባቢ ተገኝቶ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዶክመንተሪ፤ በተለያዩ አለማቀፍ ሚዲያዎች …
ቢቢሲ በኢትዮጵያ ድርቅ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዘገባ አነጋጋሪ ሆኗል Read more →
Minilik Salsawi – አንድ – ለፓሪሱ ጥቃት አስለቃሽ የተቀጠሩ ይመስል የወያኔ ካድሬዎች ሙሾውን ተያይዘውታል::የኢትዮጵያ ረሃብ ሕዝብን …
ለራስዋ ያላወቀች ለቅዱስ ገብርኤል መድሃኒት ጠየቀች::የፓሪሱን ጥቃት የረሃቡን ጉድ ለመሸፈን አጀንዳ ማድረግ ዝቅጠት ነው:: Read more →
በትላንትናው እለት በገለፅነው መሰረት በሀገራችን በተከሰተው ቀውስ (ድርቅ/ርሃብ) ዙሪያ ‹‹ያገባኛል!›› የምንል ዜጎች በበጎፈቃደኝነት ኮሚቴ አቋቁመናል፡፡ ዛሬ …
‹‹ቤዛ እንሁን!›› ወገን ተርቧል፤ እንድረስለት! የበጎ ፈቃደኝነት ኮሚቴ ተቋቋመ:: Read more →
አቦ አታድርቁና! ስንቱን ነገር ፈትፍተን አጉርሰናችሁ እንችለዋለን?! ‘ድርቁን ፖለቲሳይዝ አታድርጉት’ ከመባባል በፊት ቁጥር ቅነሳውን ምን አመጣው? …
‘ድርቁን ፖለቲሳይዝ አታድርጉት’ ከመባባል በፊት ቁጥር ቅነሳውን ምን አመጣው? Yohanes Molla Read more →