እንባጮ ተብሎ የሚጠራው አደገኛ መጤ አረም በጣና ሃይቅ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን የአካባቢው አርሶ አደሮችና ባለሙዎች ተናገሩ፡፡
ጥቅምት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መጤ አረሙ ከሸፈነው መሬት ሁለት ሺህ ሄክታር በሩዝ…
ጥቅምት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መጤ አረሙ ከሸፈነው መሬት ሁለት ሺህ ሄክታር በሩዝ…
ጥቅምት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድርጀቱ እሁድ እለት በሮም ባካሄደው ስበሰባ ላይ በርካታ…
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ…
በዩናይትድ ስቴትስ ነገ በሚካሄደዉ የአጋማሽ ምርጫ ከወዲሁ የትኛዉ ፓርቲ የት ድል ሊቀናዉ እንደሚችል ትንበያ እየተሰጠ ነዉ።
ብሌዝ ኮምፓዎሬ ከቡርኪና ፋሶ ፕሬዝደንትነት መልቀቃቸውን ተከትሎ የሀገሪቱ ጦር የሽግግር መንግስት መመሥረቱን ይፋ አድርጓል። ይሁንና ተቃዋሚዎችና…
በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን በሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱትን የኒው ዮርክ እና የሻንጋይ ማራቶን ውድድር፣ የ2017 የአፍሪቃ ዋንጫ ፣…
ኢትዮጵያ እና ግብፅ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማዳበር የሚያስችል ውይይት እያካሄዱ ነው። ሁለቱ ሀገራት በውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች እና…
የኢትዮጵያ መንግሥት በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ለሚታየው የስኳር እጥረት ችግር ባስቸኳይ መፍትሔ እንዲያስገኝ ነዋሪዎች ጠየቁ። የስኳሩ እጥረት…
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬ፣ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. የቀትር በፊት ውሎው በተመለከተው የሊቃነ ጳጳሳት…