Tag: amharic news
የመገናኛ ዘዴዎች ነፃነት የገጠመዉ ፈተና
ሰሜን አዉሮጳዉቱ ሐገር ፊንላንድ- የመጀመሪያዉን ሥፍራ ይዛለች።ምሥራቅ አፍሪቃዊቱ ኤርትራ ደግሞ አምናም እንደ ሐቻምናዉ ኡራ ወጥታለች።ከአንድ መቶ…
የዩክሬን ቀዉስና አዲሱ ስምምነት
በምሥራቅ ዩክሬን የሚካሄደዉን ጦርነት ለማስቆም ሚኒስክ ቤላሩስ ትናንት ማምሻዉን የተጀመረዉ ዉይይት ዛሬ ረፋዱ ላይ የተኩስ አቁም…
የጋዜጠኛ ተመሥገን ደሳለኝ እናት አቤቱታ
ካለፈው ጥቅምት ወር ወዲህ በእስራት የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመሥገን ደሳለኝ እናት ወይዘሮ ፋናዬ እርዳቸው ልጃቸውን መጠየቅ እንዲችሉ…
ረጅም ልብ ወለድን ፍለጋ
አዳም ረታ፤በውቀቱ ስዩም ፤እንዳለጌታ ከበደ፤ስንቅነህ እሸቱ ፤አለማየሁ ገላጋይ ፤ግርማ ተስፋው ፤ እንዬ ሺበሺ ባለፉት አስር አመታት…
የአዲስ አበባ እና የላይፕሲኽ ከተሞች ግንኙነት
አዲስ አበባ እና የጀርመን የላይፕሲኽ ከተሞች የመሠረቱ የእህትማማችነት ግንኙነት እና ትብብር አሥረኛ ዓመት ሆነው። ይህንኑ ምክንያት…
የየመን ምስቅልቅል
የየመን የፀጥታ ይዞታ እየተባባሰ መሄዱ እየተነገረ ነዉ። የሀገሪቱ የታጠቁ ኃይሎች እንቅስቃሴ ያሰጋቸዉ የዉጭ ዲፕሎማትና ኤምባሲዎችም መዘጋታቸዉ…
UTC 16:00 የዓለም ዜና 120115
የዕለቱ ዜና
“በህጋዊ ምዝገባ የስራ ጉዞ መታገዱ ህገወጥ ስደትን አባብሷል”
ሰሞኑን 35 ስደተኞች የያዘ ጀልባ የመን ሳይደርስ ሰጥሟል -በዓመት 200 ገደማ ኢትዮጵያውያን በበረሃ እና በባህር ጉዞ…