Tag: addis ababa
UTc 16 : 00 ዜና 23.12.2011
የዐለቱ ዜና
መዘባረቅና ቅጥረኝነት ደረሳ ከጥላዬ አበበ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ዝርፊያም ዘረኝነትም፤ በቃን !!!!
የኢትዮጵያን ፓለቲካና ኢኮኖሚ ተቆጣጥረው የድሆችን ደም እየመጡ ያሉት የትግራይ ገዢ ጉጅሌ አባላትና ሎሌዎች እአአ ከ1990 መጀመሪያ…
ሃሰተኛ – ብርቱ ወንጀለኛ!!!
ከግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ ታህሳስ 8 2004 ሰለ ሃሰት – በተለይም በሃሰት ስለመመስክር – አባቶቻችንና እናቶቻችን…
ህወሃትን መደገፍ በምንም መንገድ አማራጭ አይሆንም!!!
አንዳንድ ሰዎች ህወሃትን የምንደግፈው አማራጭ ስላጣን ነው ሲሉ ይደመጣሉ። እንዲህ ዓይነት አስተሳሰብ የሚመጣው ነገሮችን ከሥር መሰረቱ…
የሠራዊቱን የብሔር ተዋጽኦ ለማመጣጠን የምልመላ መስፈርቶች ዝቅ እንዲል ተደርጎአል ሲል የወያኔው የመከላከያ ሚኒስቴር ገለጸ
በህወሃት የበላይነት በሚመራው የአገሪቱ መከላኪያ ሠራዊት ውስጥ ያለው የአዛዥነት ቦታ ሙሉ በሙሉ ለማለት በሚያስደፍር መልኩ ከትግራይ…
የህወሀት ጄኔራሎችና ኩባንያቸው ኢፈርት በጦር መሳሪያ ሺያጭ ውስጥ እንደተዘፈቁና በጎሬቤት አገር ዘረፋ እያካሄዱ መሆኑ ተዘገበ
ድርጅታቸው ህወሃትን ለድል በማብቃታቸው ለጄኔራልነት ማዕረግ የበቁት የቀድሞ “የትግራይ ታጋዮችና” የንግድ ድርጅታቸው ኢፈርት በአገር ውስጥ የሚያካሂዱትን…
የወያኔ ፍርድ ቤት በሰላም ታጋዮችና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ የተፈበረከውን የፈጠራ ወነጀል ክስ አስመልክቶ የቀረቡትን የሃሰት ምስክሮች ቃል ሰምቶ እንደጨረሰ ተገለጸ
በዘረኛው መለስ ዜናዊ ቃል የሚመዘወረው የወያኔ ፍርድ ቤት በነ አንዱአለም አራጌና ሌሎች 24 ሰዎች ላይ የተፈበረከውን…
ሁለቱ የስዊድን ጋዜጠኞች በወያኔ ፍርድ ቤት የጥፋተኝነት ብይን ተላለፈባቸው
ጋዜጠኛ ማርቲን ሽብዬ እና ጆሀን ፐርሰን በሶማሌ ክልል ውስጥ እየተንቀሳቀሰ ያለው የስዊድን ነዳጅ ፈላጊ ኩባንያ፤ እነሱ…