በኦሮሚያ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከ500 ብር ጀምሮ በግዳጅ መዋጮ ተሰበሰበ
በኦሮሚያ ክልል አዋሽ ቢሾላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ለሁለት ወራት የመሠረታዊ ውትድርናና ፖለቲካዊ ሥልጠና ሲወስዱ ለነበሩ የክልሉ የመንግሥት አመራሮች አቀባበል ለማድረግ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከ500 ብር ጀምሮ በግዳጅ መዋጮ እንደተሰበሰበ ዋዜማ ሠምታለች። አመራሮቹ፣ ሥልጠናውን አጠናቀው ትላንት ወደየመጡባቸው አካባቢዎች መመለሳቸውን ዋዜማ ተረድታለች። …
በኦሮሚያ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከ500 ብር ጀምሮ በግዳጅ መዋጮ ተሰበሰበ Read more »