Amharic News, Ethiopia News, News, ኢትዮጵያ የግንቦት ወር የዋጋ ንረት ከሚያዝያ ወር ጋር በተመሳሳይ 14.4% ሆኖ ተመዝግቧል Konjit Sitotaw Jun 19, 2025 No Comments የግንቦት ወር የዋጋ ንረት ከሚያዝያ ወር ጋር በተመሳሳይ 14.4% ሆኖ ተመዝግቧል ሲል መንግስት አሳውቋል!