በወሎ ግንባር ከፍተኛ የፀጥታ አመራሩ ሕይወቱ አለፈ…. ከ100 በላይ ወታደሮች ተገደሉ…. ምሽጉ ተሰበረ!
https://www.youtube.com/watch?v=1Tm8LFDCRIc&pp=0gcJCbEJAYcqIYzv
በቅርቡ የምስራች ይኖራል ! አንድ አማራ ብቻ ይፈጠራል !
https://www.youtube.com/watch?v=5Z3PNWnRKGw
ብርሃኑ ጁላ ታሟል ፤ ቢሮ መግባት አቁሟል
https://www.youtube.com/watch?v=veMbZFKUwrM
በራያ ቆቦ ግንባር አንድ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ኮሎኔል ሲቆቅል በርካታ ወታደሮች ደግሞ መገደላቸው ተሰማ!
በራያ ቆቦ ግንባር አንድ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ኮሎኔል ሲቆቅል በርካታ ወታደሮች ደግሞ መገደላቸው ተሰማ!በአፋብኃ የቤተ-አማራ ቀጠና ልዩ ዘመቻ አሃድ ኮማንዶዎቹ ራያ ቆቦ ተኩለሽ ዙሪያ አንድ ኮሎኔል በማቁሰል እና በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱን በመደምሰስ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል ሲል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ …
በራያ ቆቦ ግንባር አንድ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ኮሎኔል ሲቆቅል በርካታ ወታደሮች ደግሞ መገደላቸው ተሰማ! Read more »
ቅጣት በይፋ የመንግስት የገቢ ምንጭ እየሆነ ነው የተባለለት አዋጅ ይፋ ሆነ !
ለእንጀራ፣ ለዳቦ እና ለተለያዩ የሸቀጥ እቃዎች መጠቅለያነት የሚውለውን የአንድ ብሩን ፕላስቲክ ይዞ መገኘት ከ2,000 እስከ 5,000 ብር የሚያስቀጣው አዋጅ ጸደቀ፡፡ ማንኛውም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል የፕላስቲክ ከረጢት ይዞ ከተገኘ ከ2,000 እስከ 5,000 ብር የሚያስቀጣው አዋጅ ፤ ” …
ቅጣት በይፋ የመንግስት የገቢ ምንጭ እየሆነ ነው የተባለለት አዋጅ ይፋ ሆነ ! Read more »
ታዬ ደንድዐ ነፃ ተብለው የተሰናበቱባቸው ክሶች እንደ አዲስ አገርሽተው እንዲከላከሉ ተወሰነ
አቶ ታዬ ደንዳዓ ከዚህ ቀደም በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነፃ የተባሉባቸው ሁለት የክስ ጭብጦች ተሻረ። የአቶ ታዬ ዳንዳዓ የህግ ጥበቃ አበራ ንጉሱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደተናገሩት ” የፈዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት አቶ ታዬ ነፃ የተባሉባቸው ክሶችን በመሻር እንዲከላከሉ …
ታዬ ደንድዐ ነፃ ተብለው የተሰናበቱባቸው ክሶች እንደ አዲስ አገርሽተው እንዲከላከሉ ተወሰነ Read more »
በርካታ የፓርላማ ጽህፈት ቤት ከፍተኛ ሀላፊዎች ከስራቸው እንዲሰናበቱ እያረገ ያለው ጉዳይ ምን ይሆን?
በርካታ የፓርላማ ጽህፈት ቤት ከፍተኛ ሀላፊዎች ከስራቸው እንዲሰናበቱ እያረገ ያለው ጉዳይ ምን ይሆን? (መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን ከስድስት ወር በፊት ጀምሮ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የመንግስት ሰራተኞች አዲስ በተዘረጋ የመንግስት አሰራር ከስራ እየተቀነሱ እንደሆ ሙሉ መረጃውን ያንብቡ ⤵️ https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/0e6?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
የአብይ አሕመድ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ስልጣን ለቀዋል
የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ተገኘወርቅ ጌቱ በፍቃዳቸው ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ዋዜማ ከኮሚሽኑ ምንጮች ሠምታለች። ተገኘወርቅ የኮሚሽኑ ቆይታ ባንድ ዓመት በተራዘመበት ወቅት ገደማ ከኃላፊነት የለቀቁት፣ ለኮሚሽኑ ቀደም ሲል በተሠጠው የሥራ ጊዜ ማገልገላቸው በቂ መኾኑን በመጥቀስ መኾኑን ምንጮች ጠቁመዋል። ኾኖም ይህ ዘገባ እሰከተጠናቀረበት ዕለት …
በሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ላይ ያለው የዋጋ ንረት ለሴቶች ፈተና ሆኗል።
በሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ላይ ያለው የዋጋ ንረት ለሴቶች ፈተና ሆኗል። የአንድ ሞዴስ ዋጋ ከ50 እስከ 60 ብር ፤ አንዳንድ ቦታዎች እስከ 70 ብር ድረስ እየተሸጠ ስለመሆኑ ቲክቫህ ኢትዮጵያ የደረሱት መልዕክቶች ያሳያሉ። ከመጡ መልዕክቶች አንዱ ” የንጽህና መጠበቂያ ለሴቶች መሰረታዊ ነገር …
የአዲስ አበባው ታላቅ ‘የማፊያ ስራ’!
(መሠረት ሚድያ)- አራት ኪሎ የሚገኘው ‘አምባሳደር ህንፃ’ ላይ ይገኝ የነበረው የድርጅቱ ቢሮ ውስጥ ሲገባ በመጀመርያ ቀልብን የሚስበው በብዙ የመንግስት ቢሮዎች ውስጥ እንደሚደረገው በትልቁ ታትሞ እና በፍሬም ተዘጋጅቶ የተሰቀለው የጠ/ሚር አብይ አህመድ እና የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ፎቶ ነው። ድርጅቱ ቢሮው ብቻ ሳይሆን …
የእንግሊዝ ዶክተሮች የ4% የክፍያ ጭማሪ ቢያገኙም አነሰ በሚል ለተቃውሞ ድምፅ እያሰባሰቡ ነው።
የእንግሊዝ ዶክተሮች የ4% የክፍያ ጭማሪ ቢያገኙም አነሰ በሚል ለተቃውሞ ድምፅ እያሰባሰቡ ነው። ባለፈው ሳምንት እንግሊዝ ለአስተማሪዎች እና ዶክተሮች ጭማሪ መደረጉን ብትገልፅም የብሪትሽ የሃኪሞች ማህበር በቂ ባለመሆኑ ሃኪሞች እንዲያምፁ እየጠየቀ ነው። ማህበሩ የክፍያ ጭማሪው በቂ ባለመሆኑ የተነሳ የስራ ማቆም አድማ ለማድረግ …
የእንግሊዝ ዶክተሮች የ4% የክፍያ ጭማሪ ቢያገኙም አነሰ በሚል ለተቃውሞ ድምፅ እያሰባሰቡ ነው። Read more »
የመንግሥት ቀጣይ ዕቅድ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውንና ገበያ-መሩን የውጭ ምንዛሬ ገበያ ይበልጥ ሥር እንዲሰድ ማድረግ ነው
የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ፣ የመንግሥት ቀጣይ ዕቅድ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውንና ገበያ-መሩን የውጭ ምንዛሬ ገበያ “ይበልጥ ሥር እንዲሰድ” ማድረግ እንደኾነ ከዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት የአፍሪካ ክፍል ሃላፊ አበበ አዕምሮሥላሴ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ ተናግረዋል። ድርጅቱ ዛሬ ያሠራጨው ቃለ ምልልስ የተደረገው፣ …
የመንግሥት ቀጣይ ዕቅድ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውንና ገበያ-መሩን የውጭ ምንዛሬ ገበያ ይበልጥ ሥር እንዲሰድ ማድረግ ነው Read more »
የሥራ ማቆም አድማ የመቱ የጤና ባለሙያዎች ተወካዮች ለመጀመሪያ ጊዜ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ተወያዩ
የሥራ ማቆም አድማ የመቱ የጤና ባለሙያዎች ተወካዮች ግንቦት 15 ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር መወያየታቸውን ከተወካዮቹ መስማቱን ቢቢሲ ዘግቧል። ኢሰመኮ በጉዳዪ ገለልተኛ አደራዳሪ ለመኾን ጥያቄ ማቅረቡንና በዚህ ዙሪያ “ቅድመ ውይይት” እየተደረገ መኾኑን ተወካዮቹ መናገራቸውንም ዘገባው ጠቅሷል። ኾኖም በጤና ባለሙያዎች …
የሥራ ማቆም አድማ የመቱ የጤና ባለሙያዎች ተወካዮች ለመጀመሪያ ጊዜ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ተወያዩ Read more »
የጤና ባለሙያዎች ባስቸኳይ እንዲፈቱ አምነስቲ አሳሰበ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ከሥራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ ያሠራቸውን የጤና ባለሙያዎች “ባስቸኳይ” እና “ያለምንም ቅድመ ኹኔታ” እንዲፈታ በድጋሚ ጠይቋል። አምነስቲ፣ መንግሥት በአድማ ላይ ከሚገኙት የጤና ባለሙያዎች ጋር ንግግር እንዲጀምርና የተቃውሞ ድምጾችን ማፈን እንዲያቆምም አሳስቧል። አምነስቲ ይህን ያለው፣ ትናንት ዘጠኝ …
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የምሰጠውን ዕርዳታ ይበልጥ ለመቀነስ እገደዳለሁ አለ
የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተረጂዎች የምሠጠውን ዕርዳታ ከእስካኹኑ ይበልጥ ለመቀነስ እገደዳለሁ በማለት ሰሞኑን ባሠራጨው መረጃ አስጠንቅቋል። በገንዘብ እጥረት ሳቢያ፣ በሚያዝያ ወር ለተረጂዎች የሠጠው የምግብ ዕርዳታ ከመደበኛው ኮታ 65 በመቶውን ብቻ እንደኾነና በተያዘው ወር ለስደተኞች የሚሠጠው የምግብ ኮታም ከመደበኛው 50 …
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የምሰጠውን ዕርዳታ ይበልጥ ለመቀነስ እገደዳለሁ አለ Read more »
አሜሪካ በዜጎቿ እና በነዋሪዎቿ ላይ የሶሻል ሚድያ እቀባ የሚያደርጉ መንግስታት ሀላፊዎችን ቪዛ ልትከለክል መሆኑ ተሰማ
አሜሪካ በዜጎቿ እና በነዋሪዎቿ ላይ የሶሻል ሚድያ እቀባ የሚያደርጉ መንግስታት ሀላፊዎችን ቪዛ ልትከለክል መሆኑ ተሰማ – “የውጭ ሀገራት መንግስታት በአሜሪካ ምድር ላይ ተኹኖ ለተፃፈ የሶሻል ሚድያ ፅሁፍ ማስፈራርያ ወይም የእስር ትእዛዝ ማቅረብ አይቻላቸውም”- ማርኮ ሩቢዮ https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/cf6?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g