የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ
በአርሲ ሮቤ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ======== በሮቤ ወረዳ የገደብሳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ካህን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ። በምሥራቅ አርሲ ሮቤ ወረዳ ቤተ ክህነት የገደብሳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት ካህን ቀሲስ ተስፋዬ ረታ …
በቤተክርስቲያን ላይ በአንዳንድ ካህናት፣ መነኮሳትና ጳጳሳት የሚፈጸሙ ወንጀሎች ተበራከቱ
ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለበርካታ ዘመናት በቤተክርስቲያን ላይ በአንዳንድ ካህናት፣ መነኮሳት፣ ጳጳሳት የሚፈጸሙ ወንጀሎችን እግር በእግር በማጋለጥና መወሰድ ስለሚገቡ እርምቶች የምድረ በዳ ጩኸት ሲያሰሙ ኖረዋል። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከውጭ የሚመጡባትን ወረራዎችንና ጥቃቶች እየመከተች በማሸነፍ ሉዓላዊነቷንና ክብሯን ጠብቃ ከሁለት ሽህ ዓመታት በላይ ቆይታለች። …
በቤተክርስቲያን ላይ በአንዳንድ ካህናት፣ መነኮሳትና ጳጳሳት የሚፈጸሙ ወንጀሎች ተበራከቱ Read more »
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የኒው ዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አብይ አሕመድን አውግዘው ለሕዝቡ አስቸኳይ ጥሪ አስተላልፈዋል
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የኒው ዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በቅርቡ በካሕናት አባቶች ላይ የደረሰውን ግድያ አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት …. አብይ አሕመድን አውግዘው ለሕዝቡ አስቸኳይ ጥሪ አስተላልፈዋል ። ….. #MerejaTv ….@mohammed_meaza… pic.twitter.com/CqoXi1PHL5 — Mereja TV (@merejatv) June 30, 2025
ሰክረው መኪና ሲነዱ ከኮሪደር ልማቱ ኤክስካቫተር ጋር የተጋጩት የአብይ አሕመድ ሚኒስትር በጽኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ ናቸው
የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶር)፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ከደረሰባቸው ከባድ የመኪና አደጋ ጋራ በተያያዘ ላለፉት 6 ቀኖች በኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል (አይሲዩ) የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን ዋዜማ ስምታለች። ምንጮቻችን ሚኒስትሩ በወቅቱ በአልኮል መጠጥ ተጽዕኖ …
ሰክረው መኪና ሲነዱ ከኮሪደር ልማቱ ኤክስካቫተር ጋር የተጋጩት የአብይ አሕመድ ሚኒስትር በጽኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ ናቸው Read more »
አብይ አሕመድ ለተባበሩት መንግስታትና ለበርካታ አገራት ‹‹ኤርትራ ሉአላዊ ግዛቴን ጥሳለች›› የሚል ስሞታ አስገባ
የኤርትራ መንግስት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ግጭት ለመፍጠር ሰበቦችን እየፈለገች መሆኑን ጠቅሶ ባለፉት ጥቂት ቀናት ለተባበሩት መንግስታትና ለበርካታ አገራት ‹‹ኤርትራ ሉአላዊ ግዛቴን ጥሳለች›› የሚል ስሞታ ማስገባቷን አስታውቋል፡፡ ሲቀጥልም ‹‹ይህ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል›› የሚል ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ እንደሆነ አስረድቷል፡፡ የኢትዮጵያ …
አብይ አሕመድ ለተባበሩት መንግስታትና ለበርካታ አገራት ‹‹ኤርትራ ሉአላዊ ግዛቴን ጥሳለች›› የሚል ስሞታ አስገባ Read more »
ሲቪል ማህበራት ለምርጫ ጉዳይ ከውጭ ምንጮች የገንዘብ ድጋፍ እንዳይቀበሉ ታገደ
መንግሥት፣ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለፖለቲካ ቅስቀሳ’፣ ለመራጮች ትምህርትና ለምርጫ ታዛቢነት ሥራዎች ከውጭ ምንጮች የገንዘብ ድጋፍ እንዳይቀበሉ የሚከልክል ድንጋጌ በማካተት የማሻሻያ ሃሳብ ማቅረቡን ቢቢሲ ዘግቧል። ማሻሻያው፣ በውጭ ድርጅቶችና ኢትዮጵያ ውስጥ በሚኖሩ የውጭ አገር ዜጎች …
ሲቪል ማህበራት ለምርጫ ጉዳይ ከውጭ ምንጮች የገንዘብ ድጋፍ እንዳይቀበሉ ታገደ Read more »
ብሔራዊ ባንክ 10 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ገጠመው
ብሔራዊ ባንክ በፈረንጆቹ 2024 10 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት መረጋገጡን ሪፖርተር አስነብቧል፡፡ ባንኩ ኦዲት የተደረገው፣ መንግሥትና ዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት በደረሱበት ስምምነት መሠረት ነው። ባንኩ ወርቅ የገዛበትና የሸጠበት ዋጋ ልዩነት መስፋቱ፣ ባንኩ ለመንግሥት አበድሮ ያልተመለሰለት ገንዘብ፣ የብር …
የቅማንት ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 16 አሽከርካሪዎችን ገደሉ
በአማራ ክልል ከጎንደር መተማ መንገድ ላይ “መቃ” በተባለች ሥፍራ የቅማንት ታጣቂዎች ሰኞ’ለት በፈጸሙት ጥቃት 16 አሽከርካሪዎች ተገድለው በርካቶች መቁሰላቸውን ታውቋል። በቅማንት ታጣቂዎች ከተገደሉት ሾፌሮች በተጨማሪ ተሳፋሪዎችና በርካታ አሽከርካሪዎች ታፍነው መወሰዳቸውን ምንጮች ተናግረዋል። አብዛኞቹ አሽከርካሪዎች የተገደሉት፣ ከጥቃቱ ለማምለጥ ጥረት በማድረግ ላይ …
የኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት ለውጪ ባንኮች እና ኢንቨስተሮች በይፋ መከፈቱ ታወቀ
የኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት ለውጪ ባንኮች እና ኢንቨስተሮች በይፋ መከፈቱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች ብቻ ሲካሄድ የቆየው የባንክ ስራ አገልግሎት፤ ከዛሬ ጀምሮ ለውጪ ባንኮች እና ኢንቨስተሮች በይፋ መከፈቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። በዘርፉ መሰማራት የሚፈልጉ የውጪ …
የኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት ለውጪ ባንኮች እና ኢንቨስተሮች በይፋ መከፈቱ ታወቀ Read more »