በዋስትና ጉዳይ እስከ ሰበር መሄዳችሁ ሳይበቃ የሦስት ፍርድ ቤት ውሳኔን ፖሊስ አላከብርም ካለ ለምን ፍርድ ቤቱን አትዘጉትም? ፖሊስ በተደጋጋሚ የፍርድ ቤቶችን ውሳኔ እጅግ አስነዋሪ በሆነ መንገድ  ሆን ብሎ ሲጥስና በዚህ ደረጃ የፍትህ ሥርዓቱን ሲያዋርድ ማየት ሕግ አስፈጻሚው አካል እራሱ ሕገ …

ለምን ፍርድ ቤቱን አትዘጉትም? ( ያሬድ ሀይለማርያም ) Read more »

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ፣ የኢትዮጵያ ፌደሬል መንግሥት “በዜጎቹ ላይ የሚፈጽመውን የድሮን ጥቃት በአስቸኳይ እንዲያቆም” በመጠየቅ ግንቦት 15 ቀን በስማቸው የወጣው መልዕክት “በአስተዳደራዊ ስህተት” የተላለፈ መኾኑን ተናግረዋል። አምባሳደሩ፣ እሳቸው ሳያዩትና ሳያጸድቁት የወጣ የመጀመሪያ ረቂቅ መልዕክት መኾኑን ጠቅሰዋል። አምባሳደሩ በዚያ መልዕክታቸው …

የአሜሪካ አምባሳደር ከፋኖ በጎ ምላሽ ማግኘታቸውን ገለጹ Read more »

(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ ካሉ የካበተ ልምድ ካላቸው ጋዜጠኞች አንዱ የሆነው ተስፋለም ወልደየስ ‘ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት’ በሚል ተጠርጥሮ መታሰሩ ታወቀ። የጋዜጠኛውን መታሰር በተመለከተ የኢትዮጵያ ኢንሳይደር አታሚ ሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጋዜጠኛው የታሰረው ሰኔ 1/2017 ዓ/ም ነበር። ተስፋለም ወልደየስ በአዲስ …

የኢትዮጵያ ኢንሳይደር መስራች ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ መታሰሩ ታወቀ Read more »

“የጤና ሚኒስቴር በድጋሚ ከድቶናል ስለዚህ የስራ ማቆም አድማው ይቀጥላል”- የኢትዮጵያ ጤና ባለሞያዎች ንቅናቄ ቦርድ “እኛ እንደ ቦርድ ይህንን ቀውስ በውይይት ለመፍታት ሃላፊነት፣ ትዕግስት እና እውነተኛ ፈቃደኝነት አሳይተናል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ግን በድርጊቱ እና በዝምታው በግልጽ እንዳሳየው የሀገሪቱን የጤና ስርዓትን የሚያገለግሉ ባለሙያዎችን ለመጠበቅ፣ ለማዳመጥ …

“የጤና ሚኒስቴር በድጋሚ ከድቶናል ስለዚህ የስራ ማቆም አድማው ይቀጥላል”- የኢትዮጵያ ጤና ባለሞያዎች ንቅናቄ ቦርድ Read more »

ኦህዴድ መራሹ የብልፅግና መከላከያ ተቋም ጡረታቸው የደረሱ አመራሮችን ሲለይ የኦሮሞ ተወላጆችን የጡረታ ጊዜ በማራዘም በቅርቡ የቀነሳቸው የአማራ እና የደቡብ ተወላጅ ጄኔራል መኮንኖች ዝርዝር:- 1- ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ ሃላፊ የነበረ 2- ሜጄር ጄኔራል አለሙ አየነ የደቡብ …

አማራ እና ደቡብ ጄኔራሎች ጡረታ ሲወጡ ኦሮሞ ጄኔራሎች የጡረታ ጊዜያቸው ተራዘመ Read more »

ጦረኛው እና ሕገወጡ የሕወሓት ቡድን ለዳግም ደም አፋሳሽ ጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት አጥብቀን እንቃወማለን፤ ለዘላቂ ሰላም እንታገላለን !! (ከጠለምት አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዩች ላይ የተሰጠ መግለጫ) የጠለምት አማራ ሕዝብ ለሦስት አስርት ዓመታት የሚሻገር የመከራ ጊዜ፣ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ተጭኖበት …

ከጠለምት አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዩች ላይ የተሰጠ መግለጫ Read more »

“ካህኑን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ተገድለዋል። ሁለት ሰዎች ቆስለዋል” (የሟች ቤተሰብና ነዋሪ) ========= በአርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ ልዩ ቦታው አንጎዶቼ ሁላ አርቦዬ ከተማ ባለወልድ ቤተክርስቲያን አካባቢ የደብሩን ኃላፊ ካህን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ሲገደሉ፣ ሁለት መቁሰላቸውን የሟች ቤተሰብና የአካባቢው ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ …

በአርሲ ካህኑን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ተገድለዋል; ሁለት ሰዎች ቆስለዋል Read more »

በጎንደር ጠንካራ ውጊያ እየተደረገ ነው ግንቦት 27/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ጎንደር ቀጠና አዲስ የተደራጀው ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር በጎንደር ኮማንዶ በላይ የተሰኘ ንዑስ ልዩ ኦፕሬሽን ጀመረ። የዘመቻ ቋራ ቃል ኪዳን አካል የሆነ ንዑስ ልዩ ኦፕሬሽን እየተደረገባቸው የሚገኘው … ፩ኛ …

በጎንደር ጠንካራ ውጊያ እየተደረገ ነው Read more »