“ዛሬ የደብረብርሃን ባጃጅ ሾፌሮችን የከተማው ከንቲባ እና ካድሬዎች ሰብስበው የእሁዱን ሰልፉ እንዳትወጡ ከወጣችሁ ታሪፍ እንጨምራለን እያሉ…

Read more →

የወያኔ ታጣቂዎች በሸዋሮቢት ከተማ ትናንት እና ዛሬ ህዝቡ ሰልፍ እንዳይወጣ ለማስፈራራት ሲሞክሩ ውለዋል። ከሸዋሮቢት የደረሰን ሪፖርት …

የፊታችን እሁድ የሚካሄደውን ሰልፍ ለማስቆም ወያኔ በደሴና ሰሜን ሸዋ ከባድ ጥረት እያደረገ ይገኛል፣ ህዝቡ ግን የቆረጠ ይመስላል Read more →

#‎Ethiopia‬ ‪#‎AmharaResistance‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ሕዝብን ለማዘናጋት ሕወሓት በቄሶች ቀሚስና በሼሆች ጀለቢያ ስር መሸጎጥ ጀምራለች።አታላይ አገዛዝ – አታላይ …

ሕዝብን ለማዘናጋት ሕወሓት – በቄሶች ቀሚስና – በሼሆች ጀለቢያ – ስር መሸጎጥ ጀምራለች። Read more →

የወያኔ ኣገዛዝ በከፍተኛ ውጥረት እና ፍርሃት ውስጥ ሆኖ ሕዝብን ለማስፈራራት ቢሞክርም ኣልተሳካለትም። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AmharaResistance‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Gojjam‬ …

የወያኔ ኣገዛዝ በከፍተኛ ውጥረት እና ፍርሃት ውስጥ ሆኖ ሕዝብን ለማስፈራራት ቢሞክርም ኣልተሳካለትም። Read more →

አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ ችሎት ላይ የተናገሩት: “ፍ/ቤቱ በተጻፈለት መሰረት ሊፈርድብን ነዉ፡፡ይሄ ፍ/ ቤት ታዞ እንደሚሰራ …

“ፍ/ቤቱ በተጻፈለት መሰረት ሊፈርድብን ነዉ፡፡ስምንት አመት ያለጥፋቴ ተፈርዶብኝ እኔ በራሴ ህይወት ችግሩ ደርሶብኝ አይቻለሁ” አቶ በቀለ ገርባ Read more →

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደቡብ ሱዳን መንግስት መታገዱ ተነገረ::የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘቡን ሊያጣ ይችላል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ …

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘቡን ሊያጣ ይችላል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደቡብ ሱዳን መንግስት መታገዱ ተነገረ:: Read more →

Patriarch Abune Mathias of the Ethiopian Orthodox Church attends the annual Epiphany celebrations called "Timket" in Addis Ababa January 19, 2014. "Timket" commemorates Jesus Christ's baptism in the Jordan River by John the Baptist. REUTERS/Tiksa Negeri (ETHIOPIA - Tags: RELIGION) - RTX17L9F

ዜጎችን መታደግ የማይችሉ የሃይማኖት መሪዎች ቆባቸውን ያውልቁ::በዜጎች ላይ የሚደርሱ በደሎች የማይቆረቁራቸው የሃይማኖት አባቶች ሊወገዱ ይገባል። (ምንሊክ …

ዜጎችን መታደግ የማይችሉ የሃይማኖት መሪዎች ቆባቸውን ያውልቁ::በዜጎች ላይ የሚደርሱ በደሎች የማይቆረቁራቸው የሃይማኖት አባቶች ሊወገዱ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ለሶስተኛ ጊዜ Read more →

ቢቢኤን ፦ በዛሬው እለት በአፋር ክልል በሎግያ ከተማ በኦሮሚያ ና በአማራ እየተከሔደ ያለው ተቃውሞ እኛን አይወክለንም …

ህወሃት ኢህአዴግ በኦሮሚያ ክልልና በአማራ ክልል በገጠመው ውጥረት በአፋር ክልል በሎጊያ የግዳጅ ሰልፍ እንዲካሄድ አደረገ Read more →