16:00 UTC ዜና 23-08-11
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
የሊቢያ መሪ ሞአመር ኧል ጋዳፊ የስልጣን ዘመን ማብቂያው እየተቃረበ የመጣ ይመስላል።
የሊቢያ መዲና ትሪፖሊን መቆጣጠራቸው ከተሰማ በኋላ በርካታ የዐረብ ሀገሮች ላማጽያኑ መንግስት ዕውቅና እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።
የአሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የኢትዮ ቴሌኮም ነባር የሠራተኞች ማህበራቸው እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በአዲስ አበባና በድሬዳዋ መካከል ፤ መተሃራ አካባቢ፣ አሽከርካሪዎች ያልታሰበ እንከን አጋጥሞአቸዋል።
ይህንን ማስታወሻ የምጽፈው እለተ አርብ ነሃሴ 13 ቀን 2003 ምሽትላይ ነው. . .ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ! …
የኢትዮጵያውያን ስድተኞች መከራ በየመን ! (ክፍል 12)ነቢዩ ሲራክ- ከሳውዲ አረቢያ Read more →
የዛሬ ስድስት ወር ግድም የሊቢያ አማጽያን የሞአመር ጋዳፊን መንግስት ለመገርሰስ የጀመሩትን ትግላቸዉ ድል እያሳየ ነው።
ሐያሉ ዓለም ካደመባቸዉ ከረመ።አምስት ወር ግድም።ጊዜ ሲዘም በላይ በላዩ ነዉ።ታማኝ ባለሥልጣኖቻቸዉም ከዷቸዉ።ልጃቸዉ ምናልባትም ለአልጋ ወራሽነት ያጩት …