በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሦስት የማዕድን ስፍራዎች ላይ በተፈጸሙ ጥቃቶች ሰባት ሰዎች ተገደሉ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምእራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ታጣቂዎች ትናንት በሦስት የወርቅ እና እምነበረድ ማውጫ ቦታዎች ላይ በፈጸሟቸው ጥቃቶች ሰባት ሰዎች መገደላቸው ተሠማ። ታጣቂዎች የመጀመሪያውም ጥቃት የፈጸሙት፣ “ቤሮ ማይኒንግ” በተባለ ቦታ በወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ላይ በተሠማሩ የማዕድን አውጪ ኩባንያ …
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሦስት የማዕድን ስፍራዎች ላይ በተፈጸሙ ጥቃቶች ሰባት ሰዎች ተገደሉ Read more »
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሃገርነት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ ሃገር ሆነች።
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሃገርነት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ ሃገር ሆነች። እስራኤል ዛሬ ለሶማሊላንድ የሃገርነት እውቅናን በይፋ ሰጥታለች። ላለፉት 30 አመታት የሃገርነት እውቅና ለማግኘት ጥረት ላይ የነበረችው የነበረችው ሶማሊላንድ በመጨረሻም ሙከራዋ ተሳክቶ ከእስራኤል የሃገርነት እውቅና አግኝታለች። የእስራኤል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር እስራኤል …
የኤርትራ ናቅፋ ከድንበር አካባቢዎች ወደ ትግራይ ገበያ ዘልቆ እየተሰራጨ ነው
የኤርትራ ናቅፋ ከድንበር አካባቢዎች ወደ ትግራይ ገበያ ዘልቆ እየተሰራጨ ነው በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ተገድቦ የነበረው የኤርትራ መገበያያ ገንዘብ ናቅፋ ከኮንትሮባንድ ንግድ ጋር ተያይዞ ወደ ሌሎች ከተሞችም በስፋት እየተሰራጨ መሆኑን ዋዜማ ከነዋሪዎችና በንግድ ስራ ላይ ከተሰማሩ ግለሰቦች ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። …
የኤርትራ ናቅፋ ከድንበር አካባቢዎች ወደ ትግራይ ገበያ ዘልቆ እየተሰራጨ ነው Read more »
ግብፅ የአሰብን ወደብ ልትረከብ ነው
ግብፅ የአሰብን ወደብ ልትረከብ ነው የሚሉ ዘገባዎች ከወደ አረብ ኢምሬቶች እየተሰማ ነው። ወደብን በተመለከተ ሽለላ አና ፉከራ ሲያሰቡ የነበሩት የብልፅግና ካድሬዎችና አማሳኞች በዘገባው ላይ የሚሉትን መስማትም ያስፈልጋል። ግብፅ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የብልፅግናን ደካማነትና የዲፕሎማሲ ክስመት እየተጠቀመችበት ነው። ግብፅ በአፍሪካ ቀንድ አገሮች …
ዓለማቀፉ የድንበር የለሽ ሐኪሞች ቡድን በጋምቤላ የተቀሠቀሠው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉን አስታወቀ።
ዓለማቀፉ የድንበር የለሽ ሐኪሞች ቡድን (ኤም ኤስ ኤፍ)፣ በጋምቤላ የተቀሠቀሠው ግጭት በትናንትናው ዕለት ተባብሶ መቀጠሉን አስታወቀ። ቡድኑ፣ ትናንት ረቡዕ ብቻ ከ100 በላይ “በመሳሪያ የቆሠሉ” ሰዎችን ተቀብሎ ማከሙን ባወጣው መግለጫ ገልጧል። ባለፈው ሳምንት ረቡዕ በግጭቱ ለቆሠሉ ታካሚዎች ኩሌ የስደተኞች መጠለያ ውስጥ …
ዓለማቀፉ የድንበር የለሽ ሐኪሞች ቡድን በጋምቤላ የተቀሠቀሠው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉን አስታወቀ። Read more »
በምዕራብ ዐምሓራ ቀጠና በፋኖ ቁጥጥር ስር በሚገኙ አከባቢዎች ላይ ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው።
በምዕራብ ዐምሓራ ቀጠና በፋኖ ቁጥጥር ስር በሚገኙ አከባቢዎች ላይ ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው። ዛሬ ታህሳስ 16/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ በደምበጫና በአከባቢው፣ በማቻከል፣ በደብረ ኤልያስና በአከባቢው እንዲሁም በሌሎች የምዕራብ ዐምሓራ ቀጠናዎች ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው። አገዛዙ በርከት …
በምዕራብ ዐምሓራ ቀጠና በፋኖ ቁጥጥር ስር በሚገኙ አከባቢዎች ላይ ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው። Read more »
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ቅሬታ ካሠማ በኁላ ፕሬዝዳንት ሩቶ ወደ አዲስ አበባ አቅንተዋል
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ሳፋሪኮም እና ኢትዮ ቴሌኮም ኩባንያዎች በቀጠናው በጋራ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እና የኢንቨስትመንት ትብብሮችን እንዲፈጥሩ እገዛ ለማድረግ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ጋር ትናንት ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሠፈሩት መልዕክት አስታወቁ። ፕሬዝዳንት ሩቶ፣ በሁለቱ አገራት መካከል የዲጂታል …
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ቅሬታ ካሠማ በኁላ ፕሬዝዳንት ሩቶ ወደ አዲስ አበባ አቅንተዋል Read more »
የኢትዮጲያ የባሕር በር ጥያቄ የሚፈታው የኤርትራ መንግስት ሲወገድ ብቻ ነው
የኢትዮጲያ የባሕር በር ጥያቄ የሚፈታው የኤርትራ መንግስት ሲወገድ ብቻ ነው ሲል የቀይ ባሕር አፋር ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ገለጸ። የፓርቲው ሊቀመንበር ኢብራሂም ሃሩን ይህን የተናገሩት፣ ኢትዮጵያ የአሰብ ወደብ ታሪካዊ ባለቤት የመሆኗን ጉዳይ ፓርቲያቸው ይቀበለው እንደሆነ …
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅና በእርዳታ አቅርቦት ችግር ከፍተኛ ረሃብ መከሰቱንና በመድኃኒት እጦት ዜጎች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን መገንዘብ ችለናል። ችግሩ ከሰሞኑ በይፋ ይነገር እንጂ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በተመሳሳይ ኹኔታ በሰቆቃ የሚያሳልፉ በርካታ ወገኖቻችን …
በሃገረ ስብከቱ ስራአስኪያጅ ግድያ 12 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ታስረዋል፤ ዲያቆናትም፤ ካህናትም አሉበት የወልዳ ዱከ ማህበር ሰብሳቢም አሉበት
” የተጠረጠሩ 21 ሰዎች አሉ። የኦሮሚያ ጸጥታ ዘርፍም አረጋግጦ አስቀምጧል፤ ደብዳቤም አለ ” – የሆሮጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ➡️ ” 12 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ታስረዋል፤ ዲያቆናትም፤ ካህናትም አሉበት። የወልዳ ዱከ ማህበር ሰብሳቢም አሉበት ” – ቤተክርስቲያኗ ከሳምንት በፊት በተገደሉት የሆሮጉድሩ ወለጋ …
በሃገረ ስብከቱ ስራአስኪያጅ ግድያ 12 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ታስረዋል፤ ዲያቆናትም፤ ካህናትም አሉበት የወልዳ ዱከ ማህበር ሰብሳቢም አሉበት Read more »
አዲሱ የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ከግብር ነጻ የሚሆን ቤተሰብን እንዴት ይለያል?
የገንዘብ ሚኒስቴር የንብረት ታክስ የሚጣልበትን እና የሚሰበሰብበትን መንገድ በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎችን የያዘ “ሞዴል” ረቂቅ ሕግ በታኅሣሥ 2018 ዓ.ም. መጀመሪያ ወደ ክልል እና ከተማ አስተዳደሮች ልኳል። የንብረት ታክስን የመጣል እና የመሰብሰብ መብት የክልሎች ቢሆንም ከግብሩ ጋር ለሚያወጡት ሕግ “መነሻ የሚሆን ሞዴል” …
አዲሱ የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ከግብር ነጻ የሚሆን ቤተሰብን እንዴት ይለያል? Read more »
ጦርነት ያባባሰው ወሲባዊ ጥቃት በአማራ ክልል
በዓለም አቀፍ ደረጃ ከጎርጎሪያኑ ህዳር 25 እስከ ታህሳስ 10 እየተካሄደ ያለውን «የፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት ይቁም የ16 ቀናት ዘመቻ » ምክንያት በማድረግ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሶስት ሴቶች አንዷ በህይወት ዘመኗ ጾታዊ ጥቃት ይደርስባታል።ጥቃቱ በአብዛኛው የቅርብ በምትለው ሰው የሚፈፀም ነው። ጾታን …
የተባበሩት መንግሥታት በጋምቤላ ክልል ለስደተኞች የሚያቀርበውን እርዳታ ለጊዜው አቋረጠ
የፎቶው ባለመብት, Getty Images የምስሉ መግለጫ, የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት መረጃ እንደሚያመለክተው ከ483,000 በላይ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ ይኖራሉ። የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት (ዩኤንኤችሲአር) በጋምቤላ ክልል የተከሰተውን የፀጥታ መደፍረስ ተከትሎ ለስደተኞች የሚያቀርበውን አገልግሎት መቋረጡን ገለጸ። ድርጅቱ በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ …
የተባበሩት መንግሥታት በጋምቤላ ክልል ለስደተኞች የሚያቀርበውን እርዳታ ለጊዜው አቋረጠ Read more »
“ሰው ሁሉ በረሃብ አንጀቱ ተጣብቋል” – በሕጻጽ የተፈናቃዮች መጠለያ ያለው ሁኔታ ምን ያህል የከፋ ነው?
በትግራይ ክልል በሰሜናዊ ምዕራብ አካባቢ ካሉት የተፈናቃይ ካምፖች መካከል አንዱ በሆነው ሕጻጽ በርካቶች በረሃብ ውስጥ መሆናቸውን ለቢቢሲ ትግርኛ ተናገሩ። ተፈናቃዮቹ በእርዳታ የሚደርሳቸው ምግብ ድጋፍ በቂ ካለመሆኑም በላይ ከፍተኛ የጥራት ችግር እንዳለበት ገልጸዋል። በምዕራብ ትግራይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች በሰብዓዊ እርዳታ …
“ሰው ሁሉ በረሃብ አንጀቱ ተጣብቋል” – በሕጻጽ የተፈናቃዮች መጠለያ ያለው ሁኔታ ምን ያህል የከፋ ነው? Read more »
ኢትዮጵያ ወታደሮች እንድትልክ በአሜሪካ ተጠይቃለች የተባለለት የጋዛ ተልዕኮ ምንድን ነው?
እስራኤል በሐማስ የተፈጸመባትን ጥቃት ተከትሎ በጋዛ ለሁለት ዓመታት ያካሄደችው መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻን በተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያበቃ፣ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እና በከፍተኛ ሁኔታ የወደመችውን ጋዛን መልሶ ለመገንባት ዕቅድ መቅረቡ ይታወቃል። በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበው እና በተበባሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር …
ኢትዮጵያ ወታደሮች እንድትልክ በአሜሪካ ተጠይቃለች የተባለለት የጋዛ ተልዕኮ ምንድን ነው? Read more »
ትራምፕ ዲቪን ማገዳቸው ኢትዮጵያውያን ላይ ምን ጫና ያሳድራል?
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት በብራውን ዩኒቨርሲቲ በተፈጸመ የጅምላ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የአሜሪካን ግሪን ካርድ ሎተሪን (ዲቪ) አገግደዋል። ጥቃቱን ፈጽሟል ተብሎ የተጠረጠረው እና ሐሙስ ዕለት ሞቶ የተገኘው ፖርቹጋላዊው እአአ በ2017 ዲቪ ሎተሪ አሸንፎ ወደ አሜሪካ የገባ ሲሆን ግሪን …
አሜሪካ ከ30 አገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶቿ ወደ ዋሺንግተን እንዲመለሱ አዘዘች
የትራምፕ አስተዳደር ያለ ምንም ማብራሪያ በተለያዩ የዓለም አገራት ውስጥ የሚገኙ ወደ 30 የሚጠጉ አምባሳደሮችን እና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ሥራቸውን አቁመው ወደ አሜሪካ እንዲመለሱ አዘዘ። “ቅድሚያ ለአሜሪካ” ከሚለው የዶናልድ ትራምፕ መርህ ጋር በተያያዘ በአገሪቱ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ውስጥ የፕሬዝዳንቱ አስተዳደር ለውጥ ማድረግ …
“ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ችግር የለባትም፤ የምትፈልገው ሕጋዊ አስገዳጅ ስምምነት ላይ መድረስ ነው” – ፕሬዝዳንት አል ሲሲ
የፎቶው ባለመብት, presidency.eg የምስሉ መግለጫ, ፕሬዝዳንት አል ሲሲ ከአፍሪካ አገራት ተወካዮች ጋር ግብፅ ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር ሕጋዊ አስገዳጅ ስምምነት ላይ ከመድረስ በስተቀር ሌላ ምንም ዓይነት “ችግር እንደሌለባት” ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አልሲሲ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት …
“ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ችግር የለባትም፤ የምትፈልገው ሕጋዊ አስገዳጅ ስምምነት ላይ መድረስ ነው” – ፕሬዝዳንት አል ሲሲ Read more »
በሰንዳፋ የባንክ ሠራተኛዋን ገድሎ አስከሬኗን ‘በጅብ ያስበላው’ ግለሰብ በፖሊስ እየተፈለገ ነው
በሰንዳፋ የባንክ ሠራተኛዋን ገድሎ አስከሬኗን ‘በጅብ ያስበላው’ ግለሰብ በፖሊስ እየተፈለገ ነው የፎቶው ባለመብት, FB የምስሉ መግለጫ, አዳነች ኩምሳ 18 ታህሳስ 2025 ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ዘገባ አንባቢዎችን ሊረብሽ የሚችል ይዘት አለው ከአዲስ አበባ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ሰንዳፋ ውስጥ አዳነች ኩምሳ የተባለች የኢትዮጵያ …
በሰንዳፋ የባንክ ሠራተኛዋን ገድሎ አስከሬኗን ‘በጅብ ያስበላው’ ግለሰብ በፖሊስ እየተፈለገ ነው Read more »
ብሄርን መሰረት ባደረገ ‘ምጥጥን’ የሚባል አሰራር ከስራችን ተባረን ጎዳና ልንወጣ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ ‘ምጥጥን’ አዲስ አሰራር እና 40 ፐርሰንት የሚሆነውን ሰራተኛ እጣ ፈንታ – የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል በማለት በዛሬው ዕለት ተናግረዋል – ሰራተኞች ደግሞ ብሄርን መሰረት ባደረገ ‘ምጥጥን’ …
ብሄርን መሰረት ባደረገ ‘ምጥጥን’ የሚባል አሰራር ከስራችን ተባረን ጎዳና ልንወጣ ነው Read more »
የኢትዮጵያ ብር ዋጋ በተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት ብቻ ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ዋጋው በ15 በመቶ አሽቆለቆለ
የኢትዮጵያ ብር ዋጋ በተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት ብቻ ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ዋጋው በ15 በመቶ ማሽቆልቆሉን ብሉምበርግ ዘገበ። ብር ባሁኑ ወቅት ከአርጀንቲናው ፔሶ እና ከቱርኩ ሊሬ ቀጥሎ በዓለም ደካማው መገበያያ ገንዘብ መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል። የብር ዋጋ ወደፊትም ኢትዮጵያ የውጭ እዳዋን ማሸጋሸግ ከመቻሏ …
የኢትዮጵያ ብር ዋጋ በተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት ብቻ ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ዋጋው በ15 በመቶ አሽቆለቆለ Read more »
በምዕራብ አማራ ቀጠና አራት ዋና ዋና መስመሮች ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ እንደሚሆኑ ተነገረ!
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር ከዛሬ ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም ጀምሮ ከባህር ዳር ጭንባ ቁንዝላ ደለጎ፣ ከዱርቤቴ ዝህብስት ወገዳ፣ ከዱርቤቴ ሀሙሲት ማማላ፣ ከዱርቤቴ ቀደምት ላሊበላ ልሁዲ ያለው አውራ ጎዳና ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ አስታውቋል። ክፍለጦሩ በጠቀሳቸው ቀጠናዎች የአገዛዙን …
በምዕራብ አማራ ቀጠና አራት ዋና ዋና መስመሮች ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ እንደሚሆኑ ተነገረ! Read more »