በአገዛዙ በድሮንና በመድፍ የታገዙ ሁለት የኮማንዶ ክፍለጦሮችንና የሁለት ዕዝ ሰራዊትን ከሚኒሻና አድማ ብተና አባላት ጋር አጣምሮ አስልፎ የተዋጋበትና፡ ይህ ሁሉ ግትልትል ሰራዊት የፋኖን ጥቃት መቋቋም አቅቶት “ሺ ፈሳም አንድ ጎማ አይነፋም” የተባለበትን ሽንፈት የተከናነበበት አውደ ውጊያ! ከላላ ወረዳን ጨምሮ በበርካታ …

የአብይ ሰራዊት የፋኖን ጥቃት መቋቋም አቅቶት ከባድ ሽንፈትን ተከናንቦ ውሏል። Read more »

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወሰምንቱ ዓመት ምሕረት፤ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሐዱ ኣምላክ አሜን! …

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ ዘተናገረ በበዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወሰምንቱ ዓመት ምሕረት Read more »

ለገና በዓል ቤተሰብ ጥየቃ ለመሄድ እየተዘጋጁ የነበሩ 16 ላብ አደሮች መረሸናቸው ተሰማ ወጣቶቹ ቅዳሜ ምሽት ጎጃም ውስጥ በመንግስት ሀይሎች መረሸናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ጠቁመዋል፣ የሚድሮክ አካል በሆነው በአየሁ እርሻ ልማት መስሪያ ቤት ውስጥ ሲሰሩ የነበሩ መሆናቸውም ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://meseretmedia.org/p/16

በምስራቅ አማራ ቀጠና እየተገባደደ በሚገኘው ታህሳስ ወር ብቻ አንድ ጄነራል መድፍን ጨምሮ ሦስት የአየር መቃዎሚያ በፋኖ ወድሟል! በቀጠናው የቀረው የጠላት ሜካናይዝድ መሣሪያም “ይዘገያል እንጂ አህያ የጅብ ናት” ነው እጣፈንታው ተብሏል። በምስራቅ አማራ ቀጠና በክቡር ሰማዕቱ አርበኛ አደም አሊ(አባናደው) ስም በተሰየመው …

በምስራቅ አማራ ቀጠና እየተገባደደ በሚገኘው ታህሳስ ወር ብቻ አንድ ጄነራል መድፍን ጨምሮ ሦስት የአየር መቃዎሚያ በፋኖ ወድሟል! Read more »

በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በተወሰደበት የማያዳግም እርምጃ የተበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ ጨፈጨፈ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር በጄኔራል ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር፣በእሸት ክፍለ ጦርና በነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ …

በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር በተወሰደበት የማያዳግም እርምጃ የተበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ ጨፈጨፈ! Read more »

በከተማዋ ቦርቸሌ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የሚገኘው ትልቁ የአየር ወለድ ኮማንዶ ካምፕ የተሰበረ ሲሆን፡ የፋኖ አባላቱ ከምሽግ ምሽግ እየተወረወሩ “የባለምጡቅ አዕምሮ ባለቤቶች” ሲል አገዛዙ የሚያሞካሻቸው ህፃን ደፋሪ፡ ሀብት ንብረት አውዳሚ ፀረ አማራ ኮማንዶዎችን ባፈሙዝ አለንጋ ሲገርፏቸው እንደዋሉ የመረብ ሚዲያ የግንባር ዘጋቢዎች …

ከአዲስ አበባ በ180 ኪ.ሜ ርቀት በተደረገ ውጊያ አገዛዙ “ኤሊት ፎርስ” ሲል የሚጠራቸው በርካታ ህፃን ደፋሪ ኮማንዶዎች መገደላቸው ተሰምቷል! Read more »

Yared Hailemariam ታዬን ለመበቀል፣ ቀነኒን ፍትህ በመንፈግ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ብሔር ተወላጅ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን በማንነታቸው ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመፈጸም የዘቀጠው የፍትህ ሥርዓት። የፍትህ ሥርዓቱን ለበቀል፣ ለፖለቲካ እና የወገኑለትን ከተጠያቂነት ለማስመለጥ በመንግስት ደረጃ ታስቦበት ሲተገበር ማየት እጅግ ያማል። ሰዎች በማንነታቸውና በሃሳባቸው …

ታዬን ለመበቀል፣ ቀነኒን ፍትህ በመንፈግ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ብሔር ተወላጅ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን በማንነታቸው ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመፈጸም የዘቀጠው የፍትህ ሥርዓት Read more »

ከወረታ ደብረታቦር ባለው አውራ ጎዳና በአገዛዙ ተደራጅተው በፋኖ ስም ሲዘርፉ የነበሩ ባንዳዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ መወሰዱ ተነገረ! በአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር ስር ከነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር የተወጣጡ የፋኖ አሃዶች በወረታ እና በደብረታቦር መካከል ሀገረ ሰላም፣ አርባ …

ከወረታ ደብረታቦር ባለው አውራ ጎዳና በአገዛዙ ተደራጅተው በፋኖ ስም ሲዘርፉ የነበሩ ባንዳዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ መወሰዱ ተነገረ! Read more »

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለክፍለ ጦር አመራሮችና ለሰራዊት አባሎች ፖለቲካዊ ስልጠና ሰጠ!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር ለተከታታይ ሶስት ቀናት አጠቃላይ ለክፍለጦር፣ለሻለሻለቃ አመራሮችና አጠቃላይ ለሰራዊቱ በወቅታዊ ጉዳይ …

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለክፍለ ጦር አመራሮችና ለሰራዊት አባሎች ፖለቲካዊ ስልጠና ሰጠ!! Read more »