የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፤ የውጭ ምንዛሬ ሒሳብ (አካውንት) ያላቸው ደንበኞች የቪዛ እና የበረራ ትኬት ማቅረብ ሳይጠበቅባቸው ለዓለም አቀፍ የበይነ መረብ (ኦንላይን) ግብይቶች የሚውል የውጭ ምንዛሬ ክፍያ ካርድ እንዲያገኙ ፈቀደ። የውጭ ምንዛሬ ሒሳብ ለመክፈት ተቀምጦ የነበረው የ100 ዶላር የግዴታ ተቀማጭ ገንዘብም እንዲቀር …

ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ በውጭ ምንዛሬ ክፍያ ለመፈጸም የሚያስችል ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርድ ማግኘት ተፈቀደ Read more »

  የፎቶው ባለመብት, Abreham የምስሉ መግለጫ, በሰነዓ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ዘማሪያን በየመን ሰነዓ በርካታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እና ወንጌላውያን አማኞች ከሃያ ዓመታት በላይ ሲገለገሉባቸው የቆዩ ቤተ እምነቶችን በሁቲ ባለሥልጣናት ከታሸጉ አንድ ወር እንደሞላቸው የእምነቱ ተከታዮች ለቢቢሲ ተናገሩ። በየመን ሰነዓ በሚገኘው የቅዱስ …

ሁቲዎች በየመን የኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ እና የወንጌላውያን ቤተ ክርስቲያናትን መዝጋታቸውን ምዕመናን ተናገሩ Read more »

  የፎቶው ባለመብት, Gamo Zone Communication በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስር ሚገኘው ጋሞ ዞን “በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ” የ9ኛ እና 11ኛ ክፍል የታሪክ መጽሐፍት “የጋሞ ብሔር አንድነት ላይ አደጋ የሚጥሉ የውሸት ታሪኮችን” ይዘዋል ሲል ከሰሰ። የዞኑ ትምህርት ቢሮ “የግል የፖለቲካ ፍላጎታቸውን በመጽሐፍ …

የጋሞ ዞን በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ የታሪክ መጽሐፍት “የውሸት ታሪኮችን” አካትተዋል ሲል ከሰሰ Read more »

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስለ ኤርትራ መንግሥት ያደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያ መንግሥት “በኤርትራ ላይ ሊከፍት ያቀደውን የጦርነት አጀንዳ ምክንያታዊ ለማድረግ” የቀረበ ነው ሲሉ ተቹ። የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባዩ ማክሰኞ ጥር 26/2018 ዓ.ም. …

ኤርትራ፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ንግግር “የጦርነት አጀንዳን ምክንያታዊ ለማድረግ” የቀረበ ነው አለች Read more »

በትግራይ ክልል መዲና መቀለ ነዳጅ የሚፈልግ ባለ አሽከርካሪ ዐይኖቹን የሚያማትረው በነዳጅ ማደያዎች ላይ አይደለም። ከዚያ ይልቅ ነዳጅ በጄሪካን እና በፕላስቲክ የውሃ ማሸጊያዎች የሚሸጡ ወጣቶች ጋር ነው የሚሄደው። እነዚህ ነጋዴዎች ናቸው ገበያውን የተቆጣጠሩት። ነዳጅ በጥቁር ገበያ ዋጋ የሚሸጡ ወጣቶች በከተማው የተለያዩ …

‘በጥቁር ገበያ ነጋዴዎች’ እጅ የወደቀው የትግራይ ክልል የነዳጅ አቅርቦት Read more »

ከሁለት ዓመት ለተሻገረ ጊዜ በበርካታ የተለያዩ ዕዞች ስር ሆነው ከመንግሥት ጋር ሲዋጉ የቆዩት የፋኖ ኃይሎች፤ በመጨረሻም ወደ አንድ ድርጅት የመጡ ይመስላል። በዘመነ ካሴ የሚመራው አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) እና በእስክንድር ነጋ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) ራሳቸውን “አክስመው” …

የፋኖ ኃይሎች በአንድ ድርጅት ሥር መሆን ድርድርን ያቀርባል ወይስ ውጊያን ያጠናክራል? Read more »

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአገራቸው ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ “የብልጽግና የቀይ ባሕር ፍላጎት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የታወጀ ጦርነት ነው” አሉ። ሰኞ ጥር 4/ 2018 ዓ. ም. በተላለፈው ቃለ ምልልስ፤ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ካለው ውጥረት …

“የብልጽግና የቀይ ባሕር ፍላጎት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የታወጀ ጦርነት ነው”- ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ Read more »

  የፎቶው ባለመብት, sm የምስሉ መግለጫ, በታጣቂዎች ታግተው ከተወሰዱት መካከል የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ውስጥ ሥራ ላይ የነበሩ አስራ አንድ የኢትዮ ቴሌኮም እና የዜድቲኢ ሠራተኞችን አግተው መውሰዳቸው ተነገረ። ባለፈው ሳምንት በተለያዩ ቀናት በታጣቂዎቹ የታገቱት ሠራተኞችን …

በምዕራብ ወለጋ 11 የቴሌኮም ሠራተኞች ታግተው ከፍተኛ የማስለቀቂያ ገንዘብ ተጠየቀባቸው Read more »

“ልጄን ያጣሁት ሱሰኛ በመሆኔ ነው”፡ በርካታ ሴቶች የሚጠቀሙት ዕፅ እና መዘዙ የፎቶው ባለመብት,Getty Images አይሾቱ በታባ ሱስ ትሰቃያለች። ልጇን ያጣችው በሱስ ምክንያት እንደሆነም ታምናለች። ታባ የትንባሆ ቅጠል ደርቆ፣ ተፈጭቶ የሚዘጋጅ አደንዛዥ ዕፅ ነው። ለደኅንነቷ ሲባል ስሟ የተቀየረው አይሾቱ የምትኖረው ጋምቢያ …

በርካታ ሴቶች የሚጠቀሙት ዕፅ እና መዘዙ Read more »

የምስሉ መግለጫ,ቢልየነሩ ጂሚ ላይ በ2022 ክረምት ላይ ራፋኤል ዎንግ እና ፊጎ ቻን ሆንግ ኮንግ ወደሚገኝ እስር ቤት አቅንተው ከጂሚ ላይ ጋር ተገናኙ። ቢሊየነሩ ጂሚ ሊ ከሁለት ዓመት በላይ ታስሮ ፍርድ እየተጠባበቀ ነበር። የተከሰሰው ከብሔራዊ ደኅንነት ጋር በተያያዘ ነው። ከሳምንት በፊት …

በድፍረት በመጋፈጡ ዋጋ እየከፈለ ያለው ቢልየነር Read more »

ከሶማሊያ በተናጥል ውሳኔ የተገነጠለችው ሶማሊላንድ ከ30 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት በኋላ የመጀመሪያውን የአገርነት ዕውቅና ታኅሣሥ 17/2018 ዓ.ም. እስራኤል ሰጥታለች። ሶማሊላንድ እውቅናውን ያገኘችው፣ እስራኤል እና ሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአረብ አገራት ከእስራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዲፈጥሩ በነደፉት “የአብርሃም ስምምነት” ማዕቀፍ አንዳቸው ለሌላኛቸው …

የሶማሊላንድ የዕውቅና ጉዞ እና የእስራኤል ውሳኔ ቀጠናዊ አንድምታዎች Read more »

30 ታህሳስ 2025 እንደ ቲክቶክ እና ዩቲዩብ ካሉ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች በዓመት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ የሚያገኙ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች፤ እንቅስቃሴያቸው “በንግድ ሥራነት” ተቆጥሮ ግብር እንዲከፍሉ የሚያደርግ ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ። የገንዘብ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ረቂቅ ደንብ፤ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች “ማስታወቂያዎች …

በዓመት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የሚያገኙ ቲክቶከር እና ዩቲዩበሮች “የንግድ ሥራ ገቢ ግብር” ሊከፍሉ ነው Read more »

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምእራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ታጣቂዎች ትናንት በሦስት የወርቅ እና እምነበረድ ማውጫ ቦታዎች ላይ በፈጸሟቸው ጥቃቶች ሰባት ሰዎች መገደላቸው ተሠማ። ታጣቂዎች የመጀመሪያውም ጥቃት የፈጸሙት፣ “ቤሮ ማይኒንግ” በተባለ ቦታ በወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ላይ በተሠማሩ የማዕድን አውጪ ኩባንያ …

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሦስት የማዕድን ስፍራዎች ላይ በተፈጸሙ ጥቃቶች ሰባት ሰዎች ተገደሉ Read more »

የገንዘብ ሚኒስቴር የንብረት ታክስ የሚጣልበትን እና የሚሰበሰብበትን መንገድ በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎችን የያዘ “ሞዴል” ረቂቅ ሕግ በታኅሣሥ 2018 ዓ.ም. መጀመሪያ ወደ ክልል እና ከተማ አስተዳደሮች ልኳል። የንብረት ታክስን የመጣል እና የመሰብሰብ መብት የክልሎች ቢሆንም ከግብሩ ጋር ለሚያወጡት ሕግ “መነሻ የሚሆን ሞዴል” …

አዲሱ የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ከግብር ነጻ የሚሆን ቤተሰብን እንዴት ይለያል? Read more »

እስራኤል በሐማስ የተፈጸመባትን ጥቃት ተከትሎ በጋዛ ለሁለት ዓመታት ያካሄደችው መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻን በተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያበቃ፣ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እና በከፍተኛ ሁኔታ የወደመችውን ጋዛን መልሶ ለመገንባት ዕቅድ መቅረቡ ይታወቃል። በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበው እና በተበባሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር …

ኢትዮጵያ ወታደሮች እንድትልክ በአሜሪካ ተጠይቃለች የተባለለት የጋዛ ተልዕኮ ምንድን ነው? Read more »

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ጅማ አርጆ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አንድ ዐቃቤ ሕግ ሲገደል፣ ሦስት የሕግ ባለሙያዎች ደግሞ ታግተው መወሰዳቸውን የኦሮሚያ ዐቃቢያን ሕግ ማኅበር አስታወቀ። ለደኅንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ቢሮ አንድ ባልደረባ ለቢቢሲ እንደተናገሩት …

በምሥራቅ ወለጋ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አንድ ዐቃቤ ሕግን ሲገድሉ፣ አራቱን አግተው ወሰዱ Read more »

በሐረርጌ እና በዙሪያዋ ላሉ አርሶ አደሮች ጫት ዋነኛ የገቢ ምንጭ ነው። ጫትን ከማምረት አንስቶ ወደ ውጭ አገራት እስከመላክ ባለው ሒደት ውስጥ የሚሳተፉ በርካቶች ናቸው። በአካባቢው ጫት የውጭ ምንዛሬ ምንጭም ነው። ባለፉት ሁለት ዓመታት ፍተሻ የሚደረግባቸው ጣቢያዎች ቁጥር እንዲሁም እነዚህን የፍተሻ …

የኢትዮጵያ ጫት በሶማሊያ ገበያ ውስጥ እንዴት ተፈላጊ ለመሆን ቻለ? Read more »

ምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኡጋንዳ የአፍሪካ ቀንድ አገራት ከሆኑት ከኢትዮጵያ፣ ከኤርትራ እና ከሶማሊያ ለሚመጡ ሰዎች የስደተኝነት ምዝገባ ማቆሟን አስታወቀች። የኡጋንዳ እርዳታ፣ የአደጋ ዝግጁነት እና የስደተኞች ሚኒስትር ሂላሪ ኦኔክ እንደተናገሩት ሠራተኞቻቸው ከሦስቱ አገራት የሚመጡ ስደተኞችን እንዳይመዘገቡ ማዘዛቸውን እና ለዚህም ምክንያቱ “በአገራቱ ውስጥ …

ኡጋንዳ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ ስደተኞችን መመዝገብ ማቆሟን አስታወቀች Read more »

  የፎቶው ባለመብት, Getty Images ኢትዮጵያ ከ10 ዓመታት በፊት ለሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ከዓለም አቀፍ የቦንድ ገዢዎች ጋር የእዳ ሽግሽግ እንዴት ማድረግ እንዳለባቸው መደበኛ ንግግር መጀመሯን ሮይተርስ የዜና ወኪል ምንጮቹን ጠቅሶ ዘገበ። ሮይተርስ ቀደም ብሎ በብሉምበርግ የወጣውን ዘገባ በማረጋገጥ …

ኢትዮጵያ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር አበዳሪዎቿ ጋር መደበኛ የእዳ ሽግሽግ ድርድር ጀመረች Read more »

የፎቶው ባለመብት, SM የምስሉ መግለጫ, ጥቃት የተፈፀመበት ሳንቃ ጤና ጣቢያ ከፊል ገጽታ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ቅዳሜ መስከረም 17/2018 ዓ.ም. ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ነፍሰ ጡር እናትን ጨምሮ የአራት “ሰላማዊ ሰዎች” ሕይወት ሲያልፍ 10 በላይ …

በሰሜን ወሎ ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ 10 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ Read more »

የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ኢትዮጵያ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምክንያት “በታችኛው ተፋሰስ የሚኖሩ የሚሊዮኖችን ሕይወት አደጋ ላይ ጥላለች” ብለው በመክሰስ አገራቸው ጉዳዩን ወደ ዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት እንደምትወስድ ተናገሩ። በተባበሩት መንግሥታት …

ግብፅ “የግድቡን ጉዳይ ወደ ዓለም አቀፍ የፍትሕ ፍርድ ቤት እወስዳለሁ” ማለቷን ኢትዮጵያ አጣጣለች Read more »

የፎቶው ባለመብት, sm የምስሉ መግለጫ, ዶ/ር በርናባስ ሳሙኤል፣ ዮናታን ዳኛው፣ ዶ/ር ሀብታሙ ጌታቸው እና ዶ/ር መላኩ አልማው   የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት አቶ ዮናታን ዳኛው እንዲሁም ሦስት የአርባ ምንጭ ጠቅላላ ሆስፒታል ዶክተሮች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ። በአዲስ አበባ ከተማ …

የጤና ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት እና ሦስት ዶክተሮች ታሰሩ Read more »