ጭንቀት ውስጥ ያለው የወያኔ መንግስት በእረፍት ላይ ያለውን ፓርላማ ባስቸኳይ ተመልሶ እንዲመጣ በቴልቪዥን ጠርቷል። ባለፈው እንዲህ …

ጭንቀት ውስጥ ያለው የወያኔ መንግስት በእረፍት ላይ ያለውን ፓርላማ ባስቸኳይ ተመልሶ እንዲመጣ በቴልቪዥን ጠርቷል። Read more →

 Minilik Salsawi ጎንደር፡ ዛሬ አንደተጠበቀው የብአዴን ኣና የትግሬ ፌድራሎች ስብሰባችዉን ጨርሰዋል፡፡ መግለጫም ከስብሰባዉ በሁላ የክልሉ መንግስት …

በጎንደር በረከት ስምኦን ለወያኔ ኣለቆቹ ውድቀታችንን አታፋጥኑ ሲል ካሳ ተክለብርሃን ሕወሓትን አያንቆለጳጰሰ ነው። Read more →

አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያስችላቸውን መረጃ መገኘቱን ተገለጸ አቶ ሀብታሙ አያሌው የቀድሞው …

አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያስችላቸውን መረጃ መገኘቱን ተገለጸ Read more →

#‎Ethiopia‬ ጥቅማቸው የተነካና የደነገጡ የሕወሓት ኣባላትና ደጋፊዎች የሆኑ የትግራይ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት ለሃምሌ16 ጠርተዋል። …

ጥቅማቸው የተነካና የደነገጡ የሕወሓት ኣባላትና ደጋፊዎች የሆኑ የትግራይ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት ለሃምሌ16 ጠርተዋል። Read more →

ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል! ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል! መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!

ሰው በመግደል ወንጀል ጥርጣሬ በሚል በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ሕወሓት ክስ መሰረተች:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎Welkait‬ ‪#‎Gonderprotests‬ …

“ሰው በመግደል ወንጀል ጥርጣሬ” በሚል በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ሕወሓት ክስ መሰረተ Read more →

የአማራ ህዝብ ወዴት እንዲሄድ ነዉ የምትፈልጉት ?‪   ሸንቁጥ  አየለ‬ ————————————————- – ለጊዜዉ በአረብ ዶላር እርዳት እንዲሁም …

የአማራ ህዝብ ወዴት እንዲሄድ ነዉ የምትፈልጉት ?‪ ሸንቁጥ አየለ‬ Read more →

ትግራይ ክልልና የአማራ ነዋሪዎቿ (?) = የሕወሓት መሰሪ ተግባራት ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi …

ትግራይ ክልልና የአማራ ነዋሪዎቿ (?) = የሕወሓት መሰሪ ተግባራት Read more →

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ተቃውሞ እና የሹፌሮች ስራ ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ:: ፀረ-ሕዝብ መንግስታዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ …

ተቃውሞ ና የሹፌሮች ስራ ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ፤ወያኔያዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል Read more →

                                                         እነዚሁ ሰሞኑን በጎንደር የተገደሉ የፌዴራል ፖሊሶች ናቸው። ወደ ጎንደር ሲሰማሩ አብዛኞቹ ከሻእቢያ ጋር ለመዋጋት ነው …

“ከሻእቢያ ጋር ለመዋጋት ነው” የሚል የሐሰት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው ወደ ጎንደር ተልከው የተገደሉ የፌዴራል ፖሊሶች ፎቶዎች Read more →

ጎንደር ከተማ በሕወሓት ወታደሮች ተወራለች!!የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል። በተያያዘ ዜና በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ የሚኒባስ ሹፌሮች የስራ …

ጎንደር ከተማ በሕወሓት ወታደሮች ተወራለች፤ የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል‪ Read more →