በያዝነው የበጀት አመት አጋማሸ ከኢትዮጵያ ወደ ውጪ ሃገር ይልካል ተብሎ የታቀደ የቡና ምርት በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን …

ወያኔ በያዝነው የበጀት አመት ወደ ውጪ የላከው የቡና ምርት በከፍተኛ ሁኔታ የቀነሰ መሁኑ ተዘገበ Read more →

ከተለያዩ ክልሎች በህዝብ ተመርጠናል ብለው በፓርላማ ምክር ቤት የቆዩት የዘረኛው ወያኔ አገዛዝ ሆድ አደሮች ከፓርላማ ምክር …

የዘረኛው አምባገነን አገዛዝ ፓርላማ ምክር ቤት ተሰናባቾች የካድሬነት ስራቸውን ጀመሩ Read more →

በአዲስ አበባ ከተማ ቀደም ብሎ የነበረው የውሃና የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ችግር እንደተባባሰና በአንዳንድ የአዲስ አበባ ክፍለ …

በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ሃይልአ ቅርቦት እጥረትና የመጠጥ ውሃ ችግር እየተባባሰ ነው Read more →

የዘረኛውና አምባገነኑ ወያኔ አገዛዝ የፌደራል ፓሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ሐላፊና የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የነበሩት …

የፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ከሃገር ኮበለሉ Read more →

በቱኒዚያ የፈነዳውና ከሰሜን አፍሪካ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የተዛመተው ህዝባዊ አብዮት ያስደነገጠው ዘረኛው መለስ ዜናዊና ፋሽስት ግብረ …

ወያኔ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ ወታደራዊ ሥምሪት እያደረገ ነው Read more →

በጋምቤላ ክልል በአይነቱ ልዩ የነበረና ለዘመናት ተከብሮና ተጠብቆ የኖረ በመዠንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የሚገኝ …

በጋምቤላ ክልል ከ4000 ሄክታር በላይ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን ተጨፈጨፈ Read more →

ማርች ፎር ፍሪደም በመባል የሚታወቀውና በውጭ ሃገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን በማስተባበር ላይ የሚገኘው ኮሚቴ በቅርቡ በዋሽንግተን ዲሲ …

በዋሺንግተን የወንድማማቾች ቀን በሚል ስያሜ የሚጠራ ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ታወቀ Read more →

ዘረኛውና ግፈኛው የወያኔ አገዛዝ በቱኒዚያ ተቀጣጥሎና የሰሜን አፍሪቃ ሃገራትን አዳርሶ ወደምስራቁ ክፍል እየገሰገሰ ያለው ህዝባዊ ማእበል …

በአዲስ አበባ ሳሪስ ሁለት ወጣቶች ተገድለውና ተጥለው ተገኙ Read more →