የወያኔ የአባልነት ደብተርን በመቅደድ ነፃነትን ማወጅ፤ ዛሬ!!!
በዚህ ሳምንት ከወደ ሰሜን ሸዋ ባጭሩ እንዲህ የሚል መልካም ዜና ተሰምቷል። በሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታና ግድም …
በዚህ ሳምንት ከወደ ሰሜን ሸዋ ባጭሩ እንዲህ የሚል መልካም ዜና ተሰምቷል። በሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታና ግድም …
ከዝግጅት ክፍላችን፤ በቅርቡ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ ውስጥ ርሃብ አለ እንዴ ተብሎ ተጠይቆ ሳያንገራግር የሚከተለውን መልስ ሰጠ፤ …
የህዝባችንን መረጃ የማግኘት መብት በማፈን የሥልጣን ዕድሜውን ለማራዘም እየተወራጨ ያለው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ፤በቅርቡ ኢትዮጵያን ጎብኝቶ …
የዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአባይ ግድብ ማሰሪያ በውዴታ ግዴታ ገንዘብ እንዲለግሱ ከጠየቀ …
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የተደራጁ ሃይሎች የጦር መሳሪያን በመጠቀም ሰፊ የሆነ ዘረፋ አዲስ …
ቀደም ብሎ የኢትዮጵያ ቴሌኮሚዩኒኬሽን መስሪያ ቤት ወደ ኢትዮ ቴሌኮም ከተቀየረ በኋላ በርካታ የመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች ከስራቸው …
ከስራ የተባረሩ የቴሌኮሚዩኒኬሽን ሰራተኖች ከፍተኛ ችግር ላይ መውደቃቸው ታወቀ Read more →
በአዲስ አበባ ከተማ ወረዳ አንድና ስምንት ውስጥ ከ450 በላይ የንግድ ቤቶች ያለንግድ ፈቃድ ሰርታችሁዋል በሚል ምክንያት …
ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ የንግዱ ማህበረሰብ ማዋከቡን ቀጥሏል፣ መርካቶ ውስጥ ከ450 በላይ ንግድ ቤቶች ታሸጉ Read more →
በፍትሕ ሚኒስቴር የሕግ ጥናት ማርቀቅና ማስረፅ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ለገሰ ዓለሙ ከሁለት ሣምንታት በፊት ለስብሰባ ከፍትሕ ሚኒስትሩ …
ዘረኛው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በምርጫ 97 በህዝብ መተፋቱን ከተገነዘበ ወዲህ በመላው አገሪቱ የሚገኙትን አብዛኛውን የመንግሥት ሠራተኞች …
የአሜሪካንን ጥቅም እስካስጠበቀ ድረስ በየትኛውም አለም ክፍል ካሉት አፋኝና ጨቋኝ የአምባገነን መንግሥታት ጋር ተባብሮ መሥራት የውጪ …
የፕሬዝዳንት ኦባማ የዉጭ ርዳታ የማሻሻያ ፕሮግራም አካል የሆነ አለም አቀፍ የጋራ ትብብር ድርጅት ተቋቋመ Read more →