በመንግሥት የንግድ ቤቶች ላይ ዕርምጃ ሊወሰድ ነው
• ሸንሽነው ያከራዩ ተነጥቀው ውሉ ከተከራዮቹ ጋር ይደረጋል• የተከራየውን የንግድ ቤት ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ የሰጠ ውሉ…
• ሸንሽነው ያከራዩ ተነጥቀው ውሉ ከተከራዮቹ ጋር ይደረጋል• የተከራየውን የንግድ ቤት ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ የሰጠ ውሉ…
እንደማንኛውም ፍቱንና ምርጥ መድኃኒት የአገልግሎት ጊዜውን ያላወቀ ሰውም በቁሙ ‘ኤክስፓየር’ ያደርጋል። አይይይይ….. እየተባለም ይጣላል።
ሕዝባዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው አኩሪና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የልማት ፕሮጀክቶች በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ታቅደውና ተጀምረው ይገኛሉ፡፡
በቅርቡ የመሬት ሊዝ አዋጅ በፓርላማ ፀድቋል፡፡ የአዲስ አበባ መስተዳድርም በዋና ዋና መንገዶችና ኪስ ቦታ ውስጥ ያሉ…
• በአዲስ አበባ ሹም ሽር ስለመደረጉ ማስተባበያ ተሰጥቶ ነበርየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥቅምት 12 ቀን 2004…
በሽብርተኝነት ተጠርጥረው የታሰሩት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አመራር አባላት በቅርብ ዘመዶቻቸው፣ በጓደኞቻቸውና በሐኪሞቻቸው የሚጐበኙበ
• ከሞት ለመትረፍ እስከ ዓርብ 700 ሺሕ ብር መክፈል አለበትከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን በምታስተዳድረው ፑንትላንድ ውስጥ በምትገኘው…
ለተሽከርካሪዎቻቸው ኢንሹራንስ የገቡ አንዳንድ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለሚሰጡን ዋስትና እስከዛሬ ስንከፍል ከነበረው አረቦ
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ጽሑፎች የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በሁመራ ከተማ ሲበትኑ ባለፈው ሳምንት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር…
– የሕግ መምህራን ፈቃድ ማውጣት ይችላሉ- ፈቃድ ሳይኖረውና ፈቃዱን ሳያድስ ጥብቅና የቆመ በብርና በእስራት ይቀጣል- ጠበቆች…