የሶርያ ስደተኞች መርጃ ዓለማቀፍ ጉባኤ በበርሊን DW Amharic October 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሶርያዉ ደም አፋሳሽ የርስ በርስ ጦርነት አራት ዓመት ሆነዉ። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሶርያዉያን ጦርነቱን በመሸሽ ሀገር ቀያቸዉ ጥለዉ ተሰደዋል። ፖለቲከኞችና የርዳታ ድርጅቶች የዓለም ዓቀፍን ድጋፍ እየጠየቁ ነዉ። ዛሬ የ 40 ሀገራት መንግሥታትና ዓለማቀፍ ድርጅቶች የሶርያን ስደተኞች በተመለከተ ጉባኤ አድርገዋል።