የኢቦላ ሕሙማንና የ ኩባ ሀኪሞች ተልእኮ DW Amharic October 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኩባ ዓለም አቀፍ ቀውስ ሲያጋጥም እንዴት ባፋጣኝ ለርዳታ መረባረብ እንደሚቻል ፣ ወረት የማካበት ሥርዓት ያለውን ምዕራቡን ዓለም በማስተማር ላይ ናት። ከመስከረም ወር ማለቂያ ገደማ አንስቶ እስካሁን ከ 250 በላይ የህክምና ዶክተሮችንና ነርሶችን ወደ ምዕራብ አፍሪቃ ልካለች።