የስዊድን ጋዜጠኞች ማኅበርና ዳዊት ይስሐቅ DW Amharic October 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የስዊድን ጋዜጠኞች ማኅበርና የተለያዩ ለፕረስ ነጻነት የሚቆረቆሩ ወገኖች በትናንቱ ዕለት ፣ ኤርትራ ውስጥ ባለፉት 13 ዓመታት በአሥራት ላይ የሚገኘውን ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅን አስበውት ዋሉ ። በትውልድ ኤርትራዊ በዜግነት ስዊድናዊ የሆነው ዳዊት ጉዳይ