የኢትዮጵያ ታላቅ ረሐብ 30ኛ ዓመት DW Amharic October 28, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በፖቲካዊ ምስቅልቅል ውስጥ በነበረችው ኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ የሞቱ ሰዎች ቁጥር አከራካሪ ነው። ቁጥሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እስከ አንድ ሚሊዮን ያደርሰዋል።