ፈርጉሰን፤ የዳኞች ዉሳኔና የሕዝብ ተቃዉሞ DW Amharic November 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ የፍርድ ሸንጎ ያልታጠቀ ጥቁር ታዳጊ ወጣትን በመግደል የተጠረጠረዉን ነጭ ፖሊስ ከመከሰስ ነፃ ማድረጉ በፈርጉሰን ሚዙሪ ግዛት የከፋ የተቃዉሞ እንቅስቃሴ እንዲያገረሽ ማድረጉ ተነገረ።