የሲድኒው የእገታ ጥቃት ማብቃት DW Amharic December 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኦስትሬሊያ የሲድኒ ከተማ አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ግለሰብ ዛሬ ንጋት ላይ በርካታ ሰዎችን ያገተበትን አንድ ቡና ቤት የከተማይቱ ፖሊስ ከጥቂት ጊዜ በፊት ማጥቃቱ እና በዚሁ ጊዜም ሁለት ሰዎች፣ መገደላቸውን፣ እንዲሁም ፣ ሶስት በጠና መቁሰላቸው ተገለጸ። ከተገደሉት መካከል አንዱ አጋቹ ነው።