ሁለትም አንድም ናቸዉ DW Amharic December 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሁለቱ፤ በአንዱ-ዓለም አቀፍ አስተሳሰብ አንድ የሆኑበት ሰበብ ምክንያት አንድም አጋጣሚ-አለያም «ትንኝም ለሆዷ፤ ዝሆንም ለሆዱ ----» እንዳለዉ ኢትዮጵያዊዉ ባለቅኔ ካልሆነ በስተጠቀር ብዙም ትንታኔ የለዉም።