የ«አይ ሲ ሲ» ዉሳኔና የፕሬዚዳንት ኦማር ኧል በሽር ድል DW Amharic December 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት «አይ ሲ ሲ» በሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ኧል በሽር ላይ የጣለዉን የጦር ወንጀልነት ክስ ለተወሰነ ጊዜ ማቋረጡን አስታዉቋል።