የሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ክረምትና የ2010 ቅኝት
የሰሜን ንፍቀ ክበብ የክረምት ወራት ዉጭ ባይወጣስ በሚያሰኘዉ ቆንጣጭ ቅዝቃዜዉ፤
የሰሜን ንፍቀ ክበብ የክረምት ወራት ዉጭ ባይወጣስ በሚያሰኘዉ ቆንጣጭ ቅዝቃዜዉ፤
ከትናንት በስቲያ በደቡብ ኢትዮጵያ በሆሣዕና ከተማ 10 ኪሎሜትር ሰሜናዊ አቅጣጫ በደረሰው የምድር ነውጥ፣ ህንጻዎች ተሠነጣጥቀዋል።
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ሰዎች በግፍ ተሰቅለው የሚገደሉበት በቁማቸውም የሚሰቃዩበት ስፍራ ነበር ፤ ኮሎኝ Appelhofplatz በተባለው …
የረሀብ አድማ ከመቱ አዲስ አበባ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች እየኖሩ ወደ እስራኤል ለመሄድ በመጠባበቅ ላይ ከሚገኙ
የአራት ሃይማኖቶች አባቶች ባለፈው ቅዳሜ በእስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ መንግስት ባለስልጣናት እንዲፈቱ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመራቸውን በይፋ …
የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ባለፈው ቅዳሜ ሳይታሰብ በአፍጋኒስታን የሚገኙትን የሀገራቸውን ወታደሮች ጎበኙ። ጀርመናውያኑ ወታደሮች በጦርነት …
አውሮጳ እና ጀርመን የበርማ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን ባንድነት እንዲደግፉ የበርማ የተቃውሞው ወገን መሪ ወይዘሮ ኦንግ ሳን ሱቺ …
በእስር ላይ የሚገኙ የቀደሞ የደርግ ባለስልጣናትና ዕርቀ-ሰላም ላይ ያተኮረ ውይይት ቅዳሜ ታህሳስ 9 ቀን 2003 ዓ.ም. …
ትላንት ማምሻውን የተጀመረው የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገሮች መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ፤ ዛሬ ሲጠናቀቅ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ …
የ70ዓመት የዚህች ዓለም ቆይታውን ትላንት ፈጸመ። ታላቁ ኢትዮዽያዊ የእግር ኳስ ሰው- መንግስቱ ወርቁ።