ፍርድ ቤት ተማሪዎቹ በዋስ እንዲለቀቁ ወሰነ
"ይህ የክርስትናችን ፍሬ ነው፤ እግዚአብሔር ለበጎ አድርጎልናል፡፡"(ተማሪዎቹ) "እግዚአብሔር ባወቀ ወደ እስር ቤት ወስዶ አስተምሮኛል፤ ወደ ቀደመ …
"ይህ የክርስትናችን ፍሬ ነው፤ እግዚአብሔር ለበጎ አድርጎልናል፡፡"(ተማሪዎቹ) "እግዚአብሔር ባወቀ ወደ እስር ቤት ወስዶ አስተምሮኛል፤ ወደ ቀደመ …
ማሳሰቢያው ‹‹የጣልቃ ገብነት እና የዛቻ ቃል ከመሆን አልፎ ዐመፅን የሚያበረታታ እና የሚያባብስ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡›› (የአ.አ.ዩ ፕሬዚደንት …
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 13/2011፤ ጥር 5/2003 ዓ.ም)፦ በልደተ ክርስቶስ የበዓል ዋዜማ አከባበር ጋራ በተያያዘ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ …
ፍርድ ቤቱ ተማሪዎቹ የይቅርታ ጥያቄቸውን አስተካክለው እንዲያቀርቡ ወይም ‹ጥፋታቸውን› አምነው እንዲከራከሩ ምርጫ ሰጠ Read more →
ተማሪዎቹ ለዩኒቨርሲቲው አስተዳደር የይቅርታ ደብዳቤ ጽፈዋል የመንፈቀ ዓመት ፈተና ተጀምሯል (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 11/2011፤ ጥር 3/2003 ዓ.ም)፦ …
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 11/2011፤ ጥር 3/2003 ዓ.ም)፦ በዚህ ሰሞን አዳዲስ የጡመራ መድረኮች ወደ ንባብ ብቅ ብለዋል። አዲስ …
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 10/2011፤ ጥር 2/2003 ዓ.ም)፦በገና በዓል አከባበር ዙሪያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች እና በአስተዳደሩ መካከል አለመግባባት …
‹‹ማንኛውንም ዓይነት ሃይማኖታዊ ሥርዐት በዩኒቨርስቲው ግቢዎች ውስጥ ማካሄድ እጅግ በጣም የተከለከለ መሆኑን በመገንዘብ ከዚህ ዐይነቱ ድርጊት …
የተማሪዎቹ የልደት በዓል ዋዜማ መርሐ ግብር በጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ ተካሄደ Read more →
ትናንት ሌሊቱን ከአ.አ.ዩ አራት ኪሎ ካምፓስ ከተወሰዱ ተማሪዎች 21ዱ አልተመለሱም፤ በባሕር ዳር፣ ደብረ ብርሃን እና ወላይታ …
ልደትን በግቢያቸው እንዳያከብሩ በመታገዳቸው የተቃወሙ ተማሪዎች በፖሊስ ታግተዋል Read more →
አርእስተ ዜና፡- በአገር ዓቀፍ ደረጃ በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የማንኛውም እምነት ተከታዮች በቅጽር …
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ፋካልቲ ተማሪዎች የልደት በዓል ዋዜማን በግቢው እንዳያከብሩ መታገዳቸውን ተቃወሙ Read more →
እሳት ወይስ እሳተ እሳት (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 5/2010፤ ታኅሣሥ 27/2003ዓ.ም)፦ በፊቱ የቀረበለትን ሁሉ የሚያቃጥል – ከሰል፣ ዐመድ፣ ዕመት የሚያደርግ – የሚፋጅ፣ …
“ከሰማይ የሚወርዱ ጥቃቅን የእሳት ፍንጣሪ መሰል ነገሮች” የሣር ክዳን ቤቶችን እና የተለያዩ ስፍራዎችን አቃጠሉ Read more →