ቀጣይ ዜና – እሳት በዳጋ እስጢፋኖስ Daniel Kibret www.danielkibret.com January 14, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እሳቱ ከደኑ ወደ ቤተ ክርስቲያኑ እንዳያልፍ መነኮሳቱ፣ ፖሊስና ሕዝቡ ቆርጠውታል፡፤ በአፈር ከተር በመሥራት የእሳቱን ተሻጋሪነት ቀንሰውታል፡፡ አሁን እሳቱን ለማጥፋት እየተረባረቡ ነው፡፡