↓ Skip to Main Content
Mereja Amharic

Main Navigation

  • Home
Mereja Amharic

Off Canvas Menu

  • Home

Author: BBC Amhric

የመሬት መንቀጥቀጦች አስከፊ የሚሆኑባቸው 7 ምክንያቶች

BBC Amhric January 17, 2025

ከጥቂት ወራት ወዲህ በኢትዮጵያ ውስጥ የተለያየ መጠን ያላቸው የመሬት መንቀጥቀጦች በተደጋጋሚ መከሰታቸው ተመዝግቧል። እስካሁን ያጋጠሙት ንዝረቶች ዝቅ?…

Read more ›

“በዚህች ቤተክርስቲያን ያለን አንድ መሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው” ሩሲያውያን እና ዩክሬናውያን

BBC Amhric January 17, 2025

በዩናይትድ ኪንግደም፣ በርሚንግሃም በሚገኝ በአንድ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የልደት በዓልን በአንድ ላይ ያከበሩት ሩሲያውያን እና ዩክሬናውያ?…

Read more ›

የቤንዚን የችርቻሮ ዋጋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከመቶ ብር ተሻገረ

BBC Amhric January 17, 2025

የቤንዚን እና የአውሮፕላን ነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከመቶ ብር ተሻገረ።
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ማክሰኞ ምሽት፣ ታኅሳስ 29/ …

Read more ›

የጣልያኗ መንደር ነዋሪዎቿ እንዳይታመሙ ከለከለች

BBC Amhric January 17, 2025

አንዲት የጣልያን መንደር ነዋሪዎቿ በጠና እንዳይታመሙ ከለከለች።
ቤልካስትሮ የተሰኘችው መንደር ነዋሪዎች “አስቸኳይ የህክምና እርዳታ ከሚያስፈልገው ማ?…

Read more ›

አርቴታ ለክለቡ ሽንፈት ‘አስቸጋሪ እና በጣም ይበራል’ ሲል ኳሱን ተጠያቂ አደረገ

BBC Amhric January 17, 2025

የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ለካራባኦ ዋንጫ ፍጻሜ መድረስ እንደሚችል ቢያምንም ተጫዋቾቹ የውድድሩን “አስቸጋሪ” ኳስ መላመድ እንዳለባቸው…

Read more ›

በትግራይ ወርቅ ለማውጣት የሚውሉ አደገኛ ኬሚካሎች የደቀኑት ከባድ አደጋ

BBC Amhric January 17, 2025

በትግራይ እየተካሄደ ነው የሚባለው ሕገወጥ የወርቅ ማዕድን ማውጣት አነጋጋሪ ጉዳይ ከሆነ ወራት ተቆጥረዋል። የአካባቢ ባለሥልጣናት፣ ወታደራዊ እና ፖለቲ?…

Read more ›

በኦባማ የዓመቱ ምርጥ መጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ የተካተተው ዲናው መንግሥቱ ማነው?

BBC Amhric January 17, 2025

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የ2024 ምርጥ መጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ ካካተቷቸው መጻሕፍት መካከል የዲናው መንግሥቱ ‘Someone Like Us’ ይገኝበታል። ኦባ?…

Read more ›

ለካንሰር ህክምና ሲባል የአንዲት ሴት ስምንት የአካል ክፍሎቿ እንዲወገዱ ተደረገ

BBC Amhric January 17, 2025

ብዙም ያልተለመደ ካንሰር እንዳለባት በመታወቁ ስምንት የአካል ክፍሎቿ እንዲወገድላት የተደረገች ሴት ህክምናዋን ጨርሳ ወደ ሥራዋ ተመለሰች።

Read more ›

ሞተር ብስክሌት የሚያክለው ቱና ጃፓን ውስጥ በ1.3 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ

BBC Amhric January 17, 2025

በጃፓኗ ቶኪዮ የሞተር ብስክሌት ክብደት እና ስፋት ያለው ብሉፊን የተባለ ቱና በ207 ሚሊዮን ዩን ተሸጧል።
ገንዘቡ ወደ ዶላር ሲመነዘር 1.3 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ?…

Read more ›

በመሬት መንቀጥቀጥ ወቅት ምን አይነት ጥንቃቄ ልናድርግ ይገባል?

BBC Amhric January 17, 2025

ባለፉት ወራት በተለይ በታላቁ ስምጥ ሸለቆ በሚገኘው የአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ እየተከሰተ ነው። በአዋሽ፣ መተሐራ እና አቦምሳ ?…

Read more ›

የብራዚል የምክር ቤት አባል በድጋሚ ባለመመረጧ የወሰደችውን የሽንት ቤት መቀመጫ መለሰች

BBC Amhric January 17, 2025

የብራዚል የምክር ቤት አባል በድጋሚ ባለመመረጧ የወሰደችውን የሽንት ቤት መቀመጫ መለሰች።

Read more ›

ሰርቢያዊያን ለምን ይሆን በየቀኑ 5፡52 ላይ ተቃውሞ የሚያሰሙት?

BBC Amhric January 17, 2025

በየዕለቱ ልክ ከረፋዱ 5 ሰዓት ከ52 ደቂቃ ላይ በሰርቢያ የሚገኙ መንገዶች ለ15 ደቂቃዎች ዝግ ይደረጋሉ። መኪኖች ይቆማሉ፤ ህዝቡ ጸጥ ይላል።
ይህም በህዳር ወር…

Read more ›

‘የአምባገነኗ’ ዮዲት ጉዲት ታሪክን የሚዳስሰው የባና ደስታ የድምፅ ድራማ

BBC Amhric January 17, 2025

ታዋቂ የሆሊውድ ተዋናዮችን ያሳተፈ ‘ዘ አቢሲኒያን’ (አቢሲኒያውያን) የተሰኘ የድምጽ ድራማ ተለቅቋል።
ድራማው ጥንታዊ እና የዓለማችን የቁንጮ ማማ ላይ ከደ?…

Read more ›

ፕላስቲክ የሚያብላሉት የአፍሪካ ነፍሳት

BBC Amhric January 17, 2025

ዶ/ር ፋቲያ ካሚስ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ ቤተ ሙከራ ምርምር እያደረገች ነው።እሷ የምትመራው ቡድን ፕላስቲክ የሚበላ ነፍሳት ላይ ነው ጥናት የሚሠራው። “ጠዋ?…

Read more ›

ከጦርነት ሽሽት ከቤተሰቡ ተለይቶ አስራ አንድ አገራትን ያቆራረጠው ስደተኛ ታዳጊ

BBC Amhric January 17, 2025

ከአስር ዓመታት በፊት የተቀሰቀሰው የሶሪያ የእርስ በርስ ጦርነት የአገሪቱን ዜጎች አገራትን እንዲሰደዱ አድርጎ ኢትዮጵያን ጨምሮ እግራቸው ወደመራቸው አ?…

Read more ›

ኢትዮጵያዊያን እጃቸውን ዘርግተው ጎብኚ ወደሚቀበሉት አገራት ለመግባት ቪዛ ያስፈልጋቸዋል?

BBC Amhric January 17, 2025

ጆርጂያ፣ ሰርቢያ፣ ግሪንላንድ እና ሞሮኮ ጎብኝዎችን ለመሳብ ብዙ ጥረት እያደረጉ ነው። ለመሆኑ ኢትዮጵያዊያን ጎብኚዎች ወደእነዚህ ሀገራት ለመግባት ቪዛ …

Read more ›

ትራምፕ ለተለያዩ አገራት ሙያተኞች የሚሰጠውን የአሜሪካ ቪዛ እንደሚደግፉ ተናገሩ

BBC Amhric January 17, 2025

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለተለያዩ ሙያተኞች ቪዛ በመስጠት ወደ አሜሪካ የሚወስደውን የስደተኞች ፕሮግራም በተመለከተ ድጋፋቸውን ለኤለን መስክ ?…

Read more ›

በአሜሪካ መኖሪያ ቤት የሌላቸው እና ጎዳና የሚያድሩ ሰዎች ቁጥር 770 ሺህ ደረሰ

BBC Amhric January 17, 2025

ባለሥልጣናት እንደሚሉት ይህ መረጃ አንድ ዓመት ገደማ ሆኖታል፤ ባለፈው አንድ ዓመት ደግሞ የቤት ኪራይ እና በድንበር የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ከፍ ብሏል።

Read more ›

“ሥራዬ ቲክቶክ ላይ የሚለጠፉ ዘግናኝ እና አሰቃቂ ቪድዮዎችን ማፅዳት ነበር”

BBC Amhric January 17, 2025

የማኅበራዊ ሚዲያው ዓለም እጅግ ዘግናኝ እና አሰቃቂ የሚባሉ ጭንቀት የሚለቁ እንዲሁም ሕጋዊ ያልሆኑ ምሥሎች የሚለጠፉበት መድረክ ነው። ሰዎች ሲታረዱ፣ በ?…

Read more ›

ፑቲን በ25 ዓመታት አመራራቸው ለሩሲያ ምን አደረጉ?

BBC Amhric January 17, 2025

የቢቢሲ የሩሲያ አርታኢ ስቲቭ ሮዘንበርግ በትውስታ ወደ 1999 ይጓዛል። ወቅቱ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ነበር። በሩሲያ አዲስ ፕሬዝዳንትም የተሾመበት ጊዜ ነበር። …

Read more ›

አንበሶች በሚኖሩበት ፓርክ ውስጥ ለአምስት ቀናት የቆየ የስምንት ዓመት ህጻን በህይወት ተገኘ

BBC Amhric January 17, 2025

በሰሜናዊ ዚምባብዌ አንበሶች እና ዝሆኖች በሚኖሩበት ፓርክ ውስጥ ለአምስት ቀናት የቆየ አንድ የስምንት ዓመት ህጻን በህይወት መገኘቱን የአገሪቱ የፓርላማ…

Read more ›

ስጦታ የሚለዋወጡት እንሰሳት

BBC Amhric January 17, 2025

ስጦታ የሚለዋወጡት የሰው ልጆች ብቻ አይደሉም። በእንሰሳት ዓለምም የተለመደ ነው። ስኮርፒዮንፍላይ የተባለችው በራሪ ነፍሳት ከፍቅረኛዋ የሚሰጣት ስጦታ ?…

Read more ›

ኢትዮጵያ ‘የስቶክ ገበያን’ ከ50 ዓመታት በኋላ ድጋሚ መክፈት ለምን አስፈለጋት?

BBC Amhric January 17, 2025

ኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የስቶክ ገበያን ክፍት አድርጋለች። ኢትዮ ቴሌኮም ኢኤስክስን በመቀላቀል የመጀመሪያው የልማት ድርጅት ይሆናል?…

Read more ›

አሜሪካ ኩባን ከሽብር ፍረጃ ዝርዝሯ ልታስወግድ ነው

BBC Amhric January 17, 2025

ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሽብርተኝነትን በመንግሥት ደረጃ ስፖንሰር ታደርጋለች በሚል የተፈረጀችውን ኩባ ከዝርዝሩ ሊያስወጧት እንደሆነ ተናገሩ።

Read more ›

እስራኤል እና ሐማስ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል፤ የተኩስ አቁም ምንድን ነው? ጦርነትን ያስቆማል?

BBC Amhric January 17, 2025

የባሕረ ሰላጤዋ አገር ኳታር አደራዳራዳሪዎች እንደሚሉት እስራኤል እና ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ ከጫፍ ደርሰዋል። እስራኤል በሐማስ የተ…

Read more ›

የነዳጅ መኪኖችን አስቀርታ የኤሌክትሪክ መኪኖችን በመጠቀም ቀዳሚ የሆነችው ኖርዌይ

BBC Amhric January 17, 2025

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በመጠቀም ኖርዌይ በዓለማችን ቁንጮ ስፍራ ላይ ተቀምጣለች። ባለፈው ዓመት በአገሪቱ ካሉ አስሩ መኪኖች ዘጠኙ የኤሌክትሪክ መ?…

Read more ›

ትራምፕ ግሪንላንድን ‘ለመጠቅለል’ ይፈልጋሉ፡ይህ ጉዳይ በምን መልኩ ሊቋጭ ይችላል?

BBC Amhric January 17, 2025

ባለፉት ሳምንታት ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአርክቲክ ውቅያኖስ የሚገኘውን እና በዓለማችን ትልቁን የግሪንላንድ ደሴትን ‘ለ?…

Read more ›

በቻይና ከሚመረቱት ርካሽ ልብሶች ጀርባ ያለው እውነታ

BBC Amhric January 17, 2025

በቻይናዋ ከተማ በጉዋንዡ የልብስ ስፌት ማሽን ድምጽ መስማት የተለመደ ነው። ከጠዋት እስከ ማታ ከፋሪባዎች ድምጹ በመስኮት በኩል ይሰማል።ካናቴራ፣ ሱሪ፣ ?…

Read more ›

ሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳቱን ለማጥፋት በመቶዎች የሚቆጠሩ እስረኞችን አሰማራች

BBC Amhric January 17, 2025

በደቡባዊ ካሊፎርኒያ፣ ሎስ አንጀለስ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ያለውን የሰደድ እሳት ለመግታት በመቶዎች የሚቆጠሩ እስረኞች ተሰማሩ።

Read more ›

ለኢንስታግራም ‘ፕራንክ’ ሙሽራ ሆና ተውና ጋብቻው የእውነት ሆኖ የተጭበረበረችው ‘ሙሽሪት’

BBC Amhric January 17, 2025

በአውስትራሊያ የምትኖር አንዲት ሴት ለማኅበራዊ ሚዲያ ፕራንክ በሚል በጓደኛዋ አማካኝት ሙሽራ ሆና የተወነችበት የሰርግ ሥነ ሥርዓት ኋላ ላይ የእውነት ነ?…

Read more ›

እየፈረሰች ያለችውን አዲስ አበባ በመሰንቆ ‘እየገነባት’ ያለው ሀዲስ ዓለማየሁ

BBC Amhric January 17, 2025

ሀዲስ ዓለማየሁ መሰንቆ ተጫዋች ነው። ስለ መሰንቆ አውርቶ አይጠግብም። ዓለም ሙሉ በአንዱ የመሰንቆ ገመድ ቢተሳሰርለት ምኞቱ ነው። ሀዲስ እና መሰንቆን መ?…

Read more ›

ትራምፕ የፓናማ ቦይ፣ ግሪንላንድን እና ካናዳን ለመጠቅለል ለምን ፈለጉ?

BBC Amhric January 17, 2025

ዶናልድ ትራምፕ የፓናማ ቦይን፣ ጎረቤታቸውን ካናዳን እና ግሪንላንድ ደሴትን በአሜሪካ ይዞታ ሥር ለማስገባት ፍላጎት እንዳላቸው ባለፉት ሳምንታት በተደጋ?…

Read more ›

ነዳጅ ከመሸጫ ዋጋ በላይ የሚሸጡ ነጋዴዎችን እስከ 500 ሺህ ብር የሚያስቀጣ አዋጅ ጸደቀ

BBC Amhric January 17, 2025

በአዋጁ መሠረት “የነዳጅ ውጤቶችን ከተፈቀደው ቦታ ውጪ የሚያከማቹ፣ እና ከግብይት ሥርዓት ውጪ ሲሸጡ የተገኙ” ሰዎች፤ ከሦስት ዓመት እስከ አምስት ዓመት ?…

Read more ›

የግብፅ ባለሥልጣናት የቀይ ባሕር የጀልባ አደጋን ለመሸፋፈን ሞክረዋል ሲሉ ከአደጋው የተረፉ ሰዎች ከሰሱ

BBC Amhric January 15, 2025

ወደ ባሕር ለመጥለቅ ጥቅም ላይ የሚውል ጀልባ በግብፅ መገልበጡን ተከትሎ ከአደጋው የተረፉ ሰዎች የግብፅ ባለሥልጣናትን ከሰዋል። ጀልባው የተገለበጠው ቀይ…

Read more ›

የአዲስ አበባ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ‘መስፈርት አላሟሉም’ ያላቸውን 400 የሚሆኑ ሠራተኞችን ከሥራ አባረረ

BBC Amhric January 15, 2025

የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት “በድልድል እና ምደባ” 400 የሚሆኑ ሠራተኞችን ከጥር ጀምሮ ከሥራ ማሰናበቱን ሠራተኞች እና ድርጅቱ ተናገሩ።…

Read more ›

ናይጄሪያውያን በዘማሪ ጓደኛዋ ተቀልታ ለተገደለችው ሴት ሐዘናቸውን እየገለጹ ነው

BBC Amhric January 15, 2025

ናይጄሪያውያን የፍቅር ጓደኛዋ ነው በተባለ ዘማሪ አንገቶ ተቀልቶ ለተገደለችው ሴት ሐዘናቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ እየገለጹ ነው።

Read more ›

የዩኬ የግምጃ ቤት ሚኒስትር በባንግላዴሽ በቀረበባቸው የሙስና ክስ ከሥልጣናቸው ለቀቁ

BBC Amhric January 15, 2025

የዩናይትድ ኪንግደም የግምጃ ቤት ሚኒስትር ቱሊፕ ሲዲቅ በባንግላዴሽ እየተካካሄደባቸው ባለው የሙስና ምርመራ ጋር በተያያዘ በደረሰባቸው ጫና ከሥልጣናቸ…

Read more ›

የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ለሰዓታት ከቆየ ፍጥጫ በኋላ በቁጥጥር ስር ዋሉ

BBC Amhric January 15, 2025

የደቡብ ኮሪያ ባለስልጣናት ወታደራዊ አገዛዝን ካወጁ በኋላ አመጽ አነሳስተዋል የተባሉትን ፕሬዚዳንት ዮን ሱክ ዮልን ከጠባቂዎቻቸው ጋር ለሰዓታት ከቆየ አ…

Read more ›

በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት የተጎዱ ሰዎችን የምትረዳው ትውልደ ኢትዮጵያዊት

BBC Amhric January 14, 2025

በካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት እስካሁን 24 ሰዎች ሞተዋል። በሎስ አንጀለስ የምትኖረው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት ፈረደ በዚህ ሰደድ እሳት የተነሳ ለተጎዱ ነ…

Read more ›

የኢትዮጵያዊቷን ሬስቶራንት በእንግሊዝ አረጋውያን ተወዳጅ ያደረገው ምንድን ነው?

BBC Amhric January 14, 2025

በኢትዮጵያ አረጋውያን ከቤተሰባቸው ጋር እስከ መጨረሻው ሞኖራቸውን አውሮፓውያኑም ሊወርሱት የሚገባ ባህል ነው የምትለው ቱቱ መላኩ በእንግሊዟ ሬዲንግ ከ?…

Read more ›

ኢትዮጵያን ጨምሮ ስለጎረቤት አገራት አወዛጋቢ መልዕክት የሚለጥፉት የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ልጅ ራሳቸውን ከኤክስ አገለሉ

BBC Amhric January 12, 2025

ኢትዮጵያን ጨምሮ ስለጎረቤት አገራት አወዛጋቢ መልዕክት የሚለጥፉት የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ልጅ ራሳቸውን ከኤክስ አገለሉ።

Read more ›

በሰሜን ወሎ በከፍተኛ የምግብ እጥረት ህፃናትን ጨምሮ ሰዎች መሞታቸውን የዳሰሳ ጥናት አመለከተ

BBC Amhric January 10, 2025

በግጭት እና በድርቅ ምክንያት ለረጅም ጊዜ ችግር በቆየው የአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ ውስጥ ባጋጠመው ከፍተኛ የምግብ እጥረት ምክንያት የሰዎች…

Read more ›

በጥዋቱ ቡና መጠጣት የልብ በሽታ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ ጥናት ጠቆመ

BBC Amhric January 9, 2025

በጥዋቱ ቡና የሚጠጡ ሰዎች ከልብ በሽታ ጋር በተያያዘ የመሞት ዕድላቸው ዝቅተኛ መሆኑን አንድ ጥናት ጠቁሟል።

Read more ›

በትንኝ የሚተላለፈው እና መድኃኒት የሌለው ቫይረስ በፍጥነት እየተዛመተ ነው

BBC Amhric December 25, 2024

ይህ ቫይረስ በትንኝ የሚተላለፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1930ዎቹ ኡጋንዳ ውስጥ የተገኘ በሽታ ነው። ቫይረሱ በአውሮፓውያኑ 1999 ነው ወደ ምዕራቡ ዓለም የገባው። በአ?…

Read more ›

“የተረሳው” ዕፅ፡ ከኢትዮጵያ የሚሄደው፤ በዩናይትድ ኪንግደም የታገደው ጫት እውን ከገበያ ጠፍቷል?

BBC Amhric December 20, 2024

ስሙ ለዚህ ፅሑፍ ሲባል የተቀየረው የ25 ዓመቱ ሞሐመድ በአውሮፓውያኑ 2028 ጫት ከታገደ ከአራት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሞከረው ለቢቢሲ ይናገራል።

Read more ›

Posts pagination

Previous 1 2

Copyright © 2026 Mereja Amharic

Copyright © 2026 Mereja Amharic