ከአፍሪካ ወደ ስፔን እየተጓዘ በነበረ የስደተኞች ጀልባ ላይ ልጅ ተወለደ BBC Amhric January 17, 2025 ከአፍሪካ ወደ ስፔን እየተጓዘ በነበረና በስደተኞች በተጨናነቀ ጀልባ ላይ ልጅ መወለዱን የስፔን ባሕር ዳርቻ ጠባቂዎች ገለጹ።