እውን ትራምፕ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን ከአሜሪካ ሊያባርሩ ይችሉ?
የአገር ውስጥ ደኅንነት ሚኒስትር እና የፒው የቅርብ ጊዜ ጥናት መረጃ እንደሚያሳየው እስከ 2022 ድረስ በአሜሪካ ወደ 11 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰነድ የሌላቸው ስደተኞች ነበሩ። ይህም ከጠቅላላው ሕዝብ 3.3 በመቶ የሚሆነው ይይዛሉ። እናም ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት ቃል እንደገቡት ሕገ ወጥ ያሏቸውን ስደተኞች ከአሜሪካ ማባረር ይችላሉ?