በትግራይ ክልተ ኣውላዕሎ የህዝባ ቁጣ ተቀሰቀሰ።
Amdom Gebreslasie የመንግስት ኣካላት ይሁኑ ኣይሁኑ ለህዝቡ ግልፅ ያልሆኑ ኣካላት በክልተ ኣውላዕሎ ወረዳ የሚገኘው የዮዲት ጉዲት ( ጋዕዋ ) መቃብርና በዙርያው የሚገኙ ተዛማጅ ቅርሶች ወዳልታወቀ ቦታ ነቅለው ሊወስዱ ሲሞክሩ ከኣከባቢው ህዝብ ጋር ተጋጭተዋል። መቃብሩ የሚገኝበት ወረዳ ክልተ ኣውላዕሎ፣ ኣይናለም ቀበሌ፣ …
Amdom Gebreslasie የመንግስት ኣካላት ይሁኑ ኣይሁኑ ለህዝቡ ግልፅ ያልሆኑ ኣካላት በክልተ ኣውላዕሎ ወረዳ የሚገኘው የዮዲት ጉዲት ( ጋዕዋ ) መቃብርና በዙርያው የሚገኙ ተዛማጅ ቅርሶች ወዳልታወቀ ቦታ ነቅለው ሊወስዱ ሲሞክሩ ከኣከባቢው ህዝብ ጋር ተጋጭተዋል። መቃብሩ የሚገኝበት ወረዳ ክልተ ኣውላዕሎ፣ ኣይናለም ቀበሌ፣ …
Amdom Gebreslasie = ትናት መቐለ ዩኒቨርቲ በድምፂ ወያነ ሬድዮ የሚያስተላልፈው ፕሮግራም ስከታተል ነበር። በፕሮግራሙ ስለ የኣዲሱ ዓመት የትምህር መጀመር፣ ስለ ጂቲፒ_2 እየተካሄዱ ያሉት ስልጠናዎች (ስብሰባ) በመካሄድ ላይ መሆኑ፣ በስብሰባው መሃል በዩኒቨርስቲው ስላለ ሙስና በተለይ የምግብ መበላሸትና ችግር ተማሪዎቹ ጠንከር ያለ …
በትግራይ መንስኤው በውል ባልታወቀ የጉበት በሽታ ብዙዎች ለሞትና ለአልጋ ቁራኛነት እየተዳረጉ እንደሚገኙ በምስል የተደገፉ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡በ1997 በሰሜናዊ ትግራይ በታችኛው ቆራሮ ቀላቕል በተባለ ወረዳ መከሰቱ የሚነገርለት በሽታው ዛና በተባለ አካባቢ በሚገኙ 20 የወረዳው ጣብያዎች 430 የሚደርሱ ሰዎችን በማጥቃት 101 ያህሉን …
ሕወሓት የትግራይ ካቢኔዎችን ሲሾም የደህንነት ሚንስትሩ ወንድም የመቀሌ ከንቲባ ሆነዋል:: ባለፈው የሕወሓት አጠቃላይ ጉባዬ ላይ በውስጥ ጡዘት ሲሾር የነበረው የስር ለስር ትንቅንቅን በበላይነት ያሸነፈው የሕወሓቱ አባይ ወልዱ የተወሰኑ የትግራይ ካብኔ ምደባ ተደርጓል። 1) የትግራይ ርእሰ መስተደድር ፕሬዝዳንት ኣባይ ወልዱ ቦታቸው …
ሕወሓት የትግራይ ካቢኔዎችን ሲሾም የደህንነት ሚንስትሩ ወንድም የመቀሌ ከንቲባ ሆነዋል:: Read more »
የእስር ዜና..! Amdom Gebreslasie ====== የህወሓት መንግስት ከምርጫ በሗላም የዓረና ኣባላት ማሰሩ ቀትሎበታል። ኣቶ ወልደገብርኤል ሃይሉ በ2007 ዓ/ም ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ላይ በኣፅቢ ወንበርታ የዓረና-መድረ ክ የፌደራል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ነበረ። ኣቶ ወልደገብርኤል የዓረና-መድረክ እጩ ተወዳዳሪ ሁኖ ሳለ ህወሓት …
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ባለፉት 20 አመታት ሁላችን አንድ የታዘብነው ጉዳይ አለ::ስለኢትዮጵያዊነት ጠንካራ አቋም ያላቸው ስለሃገር የፖለቲካ ይሁን የኢኮኖሚ አንድነት የማህበረሰብ ትሥሥር ታላቅ አመኔታ ያላቸው ሰዎች ሲሰደዱ ሲወገዱ ሲሸበቡ አይተናል በአጠቃላይ አይፈለጉም:: የመንግስታዊ ፖለቲካ ጡዘት ውስጥ ሳይገቡ ስልጣን …
Amdom Gebreslasie የፌስቡክ ተቃዋሚዎች ኣብዮታዊ እርምጃ ይወሰድባቸዋል…! ______________ የትግራይ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች ኣብዮታዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው መሆኑ በኣባይ ወልዱ የሚመራው የህወሓት ኣንጃ ኣሳወቀ። ኣንጃው ይህ ኣብዮታዊ እርምጃ እንደሚ ወስድ ያሳወቀው “12ተኛ ጉባኤ እንዴት ኣለፈ…?” የሚል ኣጀንዳ በየመንግስት መስርያ ቤቶች፣ ከመቐለ ከተማ …
የትግራይ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች ኣብዮታዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው መሆኑ በኣባይ ወልዱ የሚመራው የህወሓት ኣንጃ ኣሳወቀ። Read more »
የህወሓት ጉባኤ በኣባይ ወልዱ ኣንጃ ኣሸናፊነት ተጠናቀቀ…! (ኔትወርክ ማለት ኣይዚኣን ዶ?) ፖሊት ቢሮ ህወሓት 1) ኣባይ ወልዱ”ኣባይ ደራ” ሊቀ መንበር 2) ዶክተር ደብረፅየን ገ/ሚካል ምክትል ሊቀመንበር 3) ጌታቸው ኣሰፋ 4) ዶክተር ኣዲስ ኣለም ባሌማ 5) ፈትለወርቅ ገ/ዝሄር(ሞንጀሪኖ) 6) ኣለም ገብረዋህድ …
የህወሓት ጉባኤ በኣባይ ወልዱ ኣንጃ ኣሸናፊነት ተጠናቀቀ (ኔትወርክ ማለት ኣይዚኣን ዶ?) Read more »
(ስሉሥ ወልደሂወት) “ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠነቀቅ”! መጽሓፍ ቅዱስ የሰው ልጅ ፍላጎት ሁሌ የሚያድግና የማይሟላ በመሆኑ የለውጥ ጥያቄን ለመመለስ ሁሌም ሰለተሻለ አማራጭ፣ ስለተሻለ ዘዴ ወይም ስትራቴጂ ማሰቡና መነጋገሩ ተገቢና ጤናማ መሆኑ የማይታበል እውነት ነው፡፡ በዲሞክራሲያዊ ማህበረሰብ ዘንድ የተቀደሰና ከነቀፋና ትችት የፀዳ የፖሊሲ አቋም ወይም የፖሊሲ አፈፃፀም የማይኖር መሆኑም እንደዚሁ። ዜጐች በግልም ይሁን በተደራጀ መልኩ በነፃነትና ከማንኛውም ተጽእኖ በጸዳ መልኩ የፖሊሲ አማራጮችን መተቸችና የመልካም አስተዳደር ግድፈቶችን ነቅሶ ማውጣት የሚችሉበት ሁኔታ ከተፈጠረ ያ ማህበረሰብ የታደለ ነው ማለት ይቻላል፡፡ የፖለቲካ መሪዎች በዓቅም ውስንነት፣ በግንዛቤ እጥረት፣ የግል ፍለጎት በማሰቀደም ወይም በቅንነት እጦት ምክንያት የሕዝቦችን ጥቅም አደጋ ውስጥ ሊከቱ የሚችሉበት እድል ሰፊ ነው። በመሆኑም የፖሊሲ አማራጮችንና የአፈፃፀም ግድፈቶችን ከመተቸት ባላፈ ፖሊሲውን ለማስፈፀም ሃላፊነት የወሰዱ የፖሊቲካ ድርጅቶች አመራር፣ ውስጣዊ ድርጅታዊ ህይወትና የአመራሩ የግል ማንነት ሳይቀር አብጠርጥሮ ማወቅና መተቸት በሰለጠነው ዓለም የተለመደና ውጤታማ የሆነ የዲሞክራሲ ባህል ነው፡፡ ከሰሞኑ አቶ ዳዊት ገብረ እግዚአብሔር የተባሉ ዜጋ በተለየ ሁኔታ በህወሓትና ህወሓት በሚመራው የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የልማትና መልካም አስተዳደር ፖሊዎችና አፈጻጸም ላይ የሰላ ትችት በመሰንዘር ላይ ይገኛሉ፡፡ የአቶ ዳዊት ትችት ከግል ገጠመኝና ትዝብት በመነሳት በአጠቃላይ በስርዓቱ፣ ስርዓቱ በቆመባቸው ምሰሶችና የማስፈፀምያ ፖሊሲዎች ስትራቴጂዎች እንደዚሁም የድርጅቱና የድርጅቱ አመራር ዓቅምና ህዝባዊነት ላይ ጥያቄ አስነስቷል፡፡ ቀደም ብዬ እንዳልኩት ከፖሊሲ የተሻለ ፖሊሲ፣ ከተሻለው ፖሊሲ እጅግ የተሻለ ፖሊሲ መኖሩ የማይቀር ስለሆነ፤ አቶ ዳዊት ስለተሻለ አመራር፣ […]
ህወሓት የሚመራው መንግስት በትግራይ ህዝብ፣ ሙሁራን፣ ተማሪዎች፣ የፖለቲካ ኣክቲቪስቶች፣ የህወሓት ኣባሎች ሳይቀሩ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰው ይገኛል። ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ ህወሓት የነበረት ግርማ ሞገስ ያጥች ስትሆን በጦርነቱ ምክንያት ለሁለት የተከፈለችው ህወሓት ጠበንጃዋ ኣንግባ ሁሉንም የተለየ ሃሳብ የያዘ ሰው የተለያዩ ቅጥያ እያሰጠች …
ህወሓት በጠመንጃና ዱላ ብቻ የተንጠለጠለ ስልጣ ይዛ እንድትቀር፣ በ2007 ዓ/ም ምርጫ ተሸንፎ ቅስሙ እንዲ ሰበር ያደረግነው የተሻለ ኣማራጭ ፓሊሲ፣ የበለጠ ዲሞክራሲያዊ ባህሪ፣ የነጠረ ሃገራዊ ራኢ፣ ህዝባዊነት የተላበሱና ከሂወት መስዋእትነት ጀምረው የኣካል መጉደል፣ የስራ መፈናቀል፣ የቤተሰብ መበተንና ከትዳር መፈናቀል፣ ከማህበራዊ ግንኝነቶች …