ሕወሓት የትግራይ ካቢኔዎችን ሲሾም የደህንነት ሚንስትሩ ወንድም የመቀሌ ከንቲባ ሆነዋል::
ሕወሓት የትግራይ ካቢኔዎችን ሲሾም የደህንነት ሚንስትሩ ወንድም የመቀሌ ከንቲባ ሆነዋል::
ባለፈው የሕወሓት አጠቃላይ ጉባዬ ላይ በውስጥ ጡዘት ሲሾር የነበረው የስር ለስር ትንቅንቅን በበላይነት ያሸነፈው የሕወሓቱ አባይ ወልዱ የተወሰኑ የትግራይ ካብኔ ምደባ ተደርጓል።
1) የትግራይ ርእሰ መስተደድር ፕሬዝዳንት ኣባይ ወልዱ ቦታቸው ኣስጠብቀዋል።
2) ምክትል ኣስተዳዳሪ ዶ/ር ኣዲስ ኣለም ባሌማ “የመቐለ የውሃ ችግር ኖርማል ነው ኣታካብዱ” በማለት የሚታወቁ አንደበተ ርቱእ።
3) የትእምት ሃላፊ ኣቶ በየነ መክሩ
4) ኣቶ ኣለም ገብረ ዋህድ የህወሓት ፕሮፖጋንዳ ሃላፊ
5) የህወሓት ህዝብ ኣደረጃጀት መንጀሪኖ ( ፈትለወርቅ)
6) የምስራቃዊ ዞን ኣስተዳዳሪ ያለም ፀጋይ በጣም ክፉ ጨካኝ ገዢ ተክታ
7) የመቐለ ከንቲባ ዳኒኤል ኣሰፋ የድህንነት ሃላፊ ጌታቸው ኣሰፋ ታናሽ ወንድም ወዘተ ናቸው።
ኣባይ ወልዱ የትግራይ ክልል ኣስተዳዳሪነት ቦታው ከተቃናቃኞቹ ተከላክሎ ኣስከብሮዋል።
