እውነቱ ይደረሰው ከተስፋዬ ዘነበ ኖርዌይ(በርገን)
እኛ እኳ ነፃ ነን፣ ነፃነት የምናውቅ፣ በነፃነት ወልደው፣ያወረሱን ሰንደቅ፡፡ ልምዳችን እኳ ነው፣ መሞት ለነፃነት፣ ብዙ አባቶች አሉን፣ የሆኑ መስዋት፡፡ ብዙ ጀግኖች አሉን፣ ነፃነት የሰጡን፣ ሃገርን እንደ ሃገር፣ በክብር ያወረሱን፡፡ ታላቅ ታሪክ አለን፣ የሶስት ሺህ ዘመን፣ እውነት የሚናገር፣ ጠብቆ ያቆመን፣ አንድ ሆነን እንድንቆይ፣ በምግባር ያነፀን፡፡ ድንቅ ነን ፈርጥ ነን፣ የአፍሪካ ጮራ፣ የነፃነት ቀንዲል፣ ከሩቅ የሚያበራ፡፡ ታዲያ […]