ልማት ለአንድ አገር በጣም አስፈላጊ ነዉ። አገራችን ኢትዮጵያ ሰለጠኑ ከሚባሉ አገራት ጋር ስትነጻጸር ብዙ የሚቀራት ናት:: አገራችንን ከድህነት ነጻ ለማዉጣት፣ በአጭር ጊዜ ዉስጥም ወደ መካከለኛ አገራ ዉስጥ እንድትመደብ ለማድረግ፣ ኢሕአዴግ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ ነዉ:: ይህ ኢሕአዴግ የጀመረዉን የልማት እንቅስቃሴ ከመደገፍ ባሻገር፣ ኢትዮጵያዉያን በሙሉ ባላቸው አቅምና ጉልበት የድርሻቸዉን ሊያበረክቱበት የሚገባ እንቅስቃሴ ነዉ:: አዲሱ ጠቅላይ […]

የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ የሆኑት ባንኪሙን በስዊዝርላንድ ጄኔቫ እ.ኤ.አ ግንቦት 11/2011 ዓ.ም ስፖርት ለሰላምና ለልማት ያለው አስተዋእፆ በሚል ባደረጉት ንግግራቸው ስፖርት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሀገራትን ድንበር ተሻግሮ፣ የዘር የጎሳና ሃይማኖት ልዩነቶች ሳይገድበው፣ የዓለም አቀፍ መግባቢያ ቋንቋ መሆን እንደቻለና ስፖርት ለሰው ልጆች ሰላም፣ አንድነትና እድገት ቁልፍ እየተጫወተ ያለውን ትልቅ ሚና እንዲህ በማለት ነበር የገለጹት፡- “Sport has […]

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) በመተዳደሪያ አንቀጹ ቁጥር IV ሥር ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የሚያድርገውን ውይይት ሲያጠናቅቅ ባወጣው ሪፖርት ላይ ተመሥርቼ Ethiopia & IMF: Drawing lances or lines? በሚል ርዕስ ጥቅምት 2፤ 2012 አቡጊዳ ላይ ላቀረብኩት ጽሑፍ አቶ በፈቃዱ በቀለ የሰጡትን አስተያትት ዛሬ ጥዋት ለመመልክት ዕድል አግኝቼአለሁ። አስተያቶችንና ግንዛቤዎችን መለዋወጥ የሚኖራቸውን ጠቃሚነት አበክሬ ስምገነዘብ፡ ከዚያ አንጻር […]

አማኑዔል ዘሰላም
ልማት ለአንድ አገር በጣም አስፈላጊ ነው። አገራችን ኢትዮጵያ ሰለጠኑ ከሚባሉ አገራት ጋር ስትነጻጸር ብዙ የሚቀራት ናት። አገራችንን ከ

ግርማ ካሣ
 “Hailemariam Desalegn a perfect mimic of Meles” በሚል ርእስ ሥር በኢትዮሜዲያ የቀረበች አጭር ትንተና አነበብኩ። የአቶ ኃይለማርያም ባለቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋ

የተለያዩ ሚሊሺያ ቡድኖች የሚንቀሳቀሱበት ምሥራቃዊ ኮንጎ አሁንም ውጥረት ይታይበታል። ርዋንዳና ዩጋንዳ ይህንኑ ያማፂ ቡድን እንደሚያስታጥቁና እንደሚያ…

በዳዊት ታዬ
ባሳለፍነው ዓመት ኅብረተሰቡን በብርቱ ካሟገቱና የሕዝቡን ቀልብ ከሳቡ ጉዳዮች መካከል የሊዝ አዋጁና አዋጁን ለማስፈጸም ይተገበራሉ የተባሉ ደ…

በዮናስ አብይ
የ43 ዓመቱ ጐልማሳ መንገሻ መንዳዶ የተወለደባትንና አድጐ የተማረባትን አነስተኛዋን የአረካ ከተማን ለቆ መኖርያውን በአርባ ምንጭ ከተማ ካደ

ጋዜጣችን ‹‹ሪፖርተር›› አሥራ ሰባተኛ ዓመትዋን እያከበረች ናት፡፡ አሳታሚ ድርጅታችን ሚድያ ኤንድ ኮሙዩኒኬሽንስ ሴንተር ከአሥራ ሰባት ዓመት በፊት በ

በአስራት ስዩም
የሸማቾች ገቢና ታዳጊው የዋጋ ግሽበት አንገት ላንገት ተናንቀው እንዳሉ ግሽበቱ እያየለ እንዲሁ ያለፈውን ዓመት አጠናቀን የአዲሱን ዘመን

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከተቋቋመለት ዓላማ ውጭ በንግድ ተቋምነት እየተንቀሳቀሰ ነው በሚል እስካሁን ያፈራው ሀብትና ንብረት ድርጅቱ በተቋቋመበት ዓላማ ጋር…

በውድነህ ዘነበ
ባለፈው ዓመት ከታህሳስ ወር ጀምሮ ወደ አገር የሚገቡ ዕቃዎች ከጂቡቲ ወደብ በሚፈለገው ፍጥነት ማንሳት ባለመቻሉ ታላቅ መነጋገሪያ ሆኖ ሰን

በሔኖክ ያሬድ
አምና መገባደጃው ላይ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ላይ ከተፈጠሩት ክሥተቶች ውስጥ ዋነኛው የቤተ ክርስቲያኒቱ ርእስ ብፁዕ ወቅዱ…

የኢትዮጵያን የተፈጥሮ መስህብና ቅርሶች፥ የሕዝቦቿን ባህል፤ ልማድ፥ ወጎችና አናኗር፤ እንዲሁም ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች፤ ማራኪ የመልክዓ ምድራዊ ትእይንት…

የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) እና የኢትዮጵያ መንግስት ለቅድመ ድርድር ከተስማሙ በኋላ በኬንያ ያደረጉት ሁለተኛ ዙር ቅድመ ድርድር መክሸፉ…

ኮሎኔል ሙአመር ኧል ጋዳፊ ከተገደሉ እነሆ ነገ አንድ አመት ይሆናቸዋል። እኝህ ሰው ላለፉት 41 ዓመታት በአገራቸው ሊቢያ ብቻ ሳይሆን በብዙ የአፍሪቃም መዋዕ

ኮሎኔል ሙአመር ኧል ጋዳፊ ከተገደሉ እነሆ ዛሬ አንድ አመት ሆናቸው። እኝህ ሰው ላለፉት 41 ዓመታት በአገራቸው ሊቢያ ብቻ ሳይሆን በብዙ የአፍሪቃም መዋዕለ ን…

ከሶስት ዓስርት ዓመት በላይ መጠበቅ ግድ ብሎ ነበር። ታዲያ ብዙዎች በኳስ ፍቅር ነደው፣ በውጤቱ ግን ሲበዛ ደብነው፣ እንደዘበት ወደ አውሮፓ የእግር ኳስ ግ

“Hailemariam Desalegn a perfect mimic of Meles” በሚል ርእስ ሥር በኢትዮሜዲያ የቀረበች አጭር ትንተና አነበብኩ። የአቶ ኃይለማርያም ባለቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬን እንዲሁም ልጃቸው ዮሃናን በተመለከተ በተጻፈው ላይ ትንሽ የግሌን አስተያየት እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ። የአቶ ኃይለማርያም ባለቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋዬ ኤርትራዊት እንደሆኑ ተገልጿል። አቶ መለስ እናታቸዉ አዲ ቋላ የተወለዱ ኤርትራዊት በመሆናቸዉ «ለኤርትራ ያደላሉ» ይባሉ እንደነበረዉ፣ አቶ ኃይለማርያምም […]

ለመራሔ-መንግሥትነቱ የሚወዳደሩት የሁለቱ ትላልቅ የፖለቲካ ማሕበራት እጩዎች ዛሬ የምርጫ ዘመቻ ፉክክር የመሠለ የፊት ለፊት ክርክር አድገዋል።በሥልጣን

የሃገር ወሬ (ታላቅ ሰው ምንአለ ከአዲስ አበባ)
ለመብራት ችግር ምክንያት የሆነውን ትራንስፎርመር ለመተካት 30 ሚሊየን ብር ተጠየቀ!
ትራንስፎርመሩን እንዴት

“የፍትሕና የፍኖተ ነፃነት ጉዳይ የንግድ ነው” – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ፡፡ “የለም፤ ፖለቲካ ነው” – ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

ብፁዓን አባቶችን በጎጥ በመከፋፈል ቀጣዩን ፓትርያርክ በብሔር ማንነት ለማስመረጥ በየሆቴሉ፣ በየመናፈሻው እና በየግለሰቡ
ቤት ከሚያደርጉት እንቅስቃሴ …

ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ የምርጫ ቅስቀሳና ፉክክሩ ቀጥሏል። ትናንት ኒውዮርክ በተካሄደዉ ሁለተኛ የምርጫ ፉክክር ክርክር ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ባለፈዉ ከ…

ማትያስ ከተማ
Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2005 ዓ.ም. October 17, 2012)፦ በኢትዮጵያ እስር ቤት ለአስራ አራት ወራት ያህል በእስር የቆዩት ጋዜጠኛ ዮሐን ፐርሾን እ

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
ኢትዮጵያ በመልካም ስሟም፤በአስከፊ ገጽታዋም ትታወቃለች:: ኢትዮጵያ በመልካም እንግዳ ተቀባ…

የቀድሞው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርበዮሐንስ አንበርብርየሥራ ዘመናቸውን ባለፈው ሰኞ ያጠናቀቁት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶ/ር ዦ

–    የአዶላ ወርቅ ማምረቻና አሥር ድርጅቶች ለሽያጭ ይቀርባሉ
በዳዊት ታዬ እና በውድነህ ዘነበከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ አራት የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን …

ዶ/ር ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤል፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የቦርድ ሊቀመንበርዶ/ር ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤል የኮሙዩኒኬሽንና ኢንፎርሜሽን…

በዮሐንስ አንበርብርየሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የዘንድሮ ዓመት የሥራ ዘመንን ለመጀመር መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም. ባደረጉት የጋራ ስብሰባ ላ…

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰሞኑን እንደገና ምን ዓይነት ወርቅ ሕዝብ ነው የሚያሰኝ ሕዝባዊ ትርዒት አሳይቷል፣ አይቷል፡፡ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ አለብን ሲል ሰነበ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
•    የፖለቲካ ክፍተት ይኖራል ለተባለው ግምት የፈጠረው ነው አሉ •    የኃይልና የቴሌኮም አገልግሎት ጉድለትን