ብርቱ እጆች – ጁን 27, 2013
Hands of support for the Elderlies in Addis Ababa
Hands of support for the Elderlies in Addis Ababa
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
በአፋር ክልል ገዋኔ ወረዳ ዛሬ ረፋዱ ላይ በኢሳ እና አፋር ጎሣዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ ሰው ሲሞት፣ የአፋር ጎሣ አባላት አስፈላጊው ጥበቃ አልተደ
ከሦስት ሣምንታት ወዲህ በፕሪቶርያ ሐኪም ቤት የሚገኙት የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ኔልሰን ማንዴላ ጤንነት ዛሬም አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ
ከቀድሞው የሶማሊያ እስላማዊ ፍርድ ቤቶች ህብረት መሪዎች አንዱ የነበሩት ሼህ ሃሰን ዳሂር አዌስ ከአሸባብ ጓዶቻቸው አምልጠው በሸሹበት ማዕከላዊ ሶማሊያ
በጀርመን የመጀመርያዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የተቋቋመበትን ሰላሳኛ ዓመት እንሆ አከበረ።
የዛሪ ሁለት ሳምንት ግድም በጀርመን በ…
(ቴዲ – ከአትላንታ)
ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉሰማሁ። ታዲያ እስከዛሬ ስንቀራፈፍ ልነግርዎት ያሰብኩትን ሳልነግርዎ ነገር ቢበላሽ ጸጸት እን
(ቴዲ – ከአትላንታ)
ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉሰማሁ። ታዲያ እስከዛሬ ስንቀራፈፍ ልነግርዎት ያሰብኩትን ሳልነግርዎ ነገር ቢበላሽ ጸጸት እንዳይሰማኝ ስል፣ በህይወት እያሉ ይቺን ጦማር ልልክልዎ ወደድኩ። ሆስፒታልዎ ውስጥ፣ አልጋዎ አጠገብ ደርሳ ያዩዋታል ብዬም ተስፋ አደርጋለሁ። ካልሆነም በመንፈስዎ ስሜቴ ይድረስዎ!
ሁሉም ሰው የለውጥ ምኞት አለው፣ ሁሉም ሰው የለውጥ ምኞቱን እውን ማድረግ የሚችልባቸውን አማራጮች ከሞላ ጎደል ያውቃቸዋል፣ ሁሉም ሰው ግን ለውጡን እውን
Anti Corruption Charges, Ethiopia
Ethiopian Raey Party, Nile, Reneisance
Shileshi Bekele, Dr. on Nile
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት እያሳዩ መጥተዋል ተብለው ከሚቆጠሩት የአፍሪቃ ሃገራት መካከል አንዷ ሆና ቆይታለች።
የፓርቲዉ ፀሐፊና ጊዚያዊ ሊቀመንበር ለጋዜጠኞች እንደነገሩት የወለኔ ሕዝብ ሕገ-መንግሥታዊ መብቱ እንዲከበር በመጠቁ ሰወስት ሰወስች ተገድለዉበታል፥ ሌ
በእግሊዝኛ ምሕፃሩ ሴ ካ ፋ የሚባለዉ የእግር ኳስ ማሕበር የሚያስተናብራቸዉ 11 የምሥራቅ እና የማዕከላይ አፍሪቃ አገሮች የእግር ኳስ ቡድኖች በሱዳን የዳር
የዕለቱ ዜና
ክፍል ፩በማናዬ በላይአምበድከር በኢኮኖሚክስ ለኔ አባቴ ነዉ፡፡ እሱ ማለት ከሰራዉ በላይ ምስጋና የሚገባዉ ለተጨቆኑ የኖረ ጀግና ነዉ፡፡ ምንም እንኳን …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
እዚህ ጀርመን በሰለጠኑበት ሞያ ታዋቂ ድርጅቶች ውስጥ ለብዙ ዓመታት ያገለሉ ምሁር ናቸው ። ከዛሬ 10 ዓመት ወዲህ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የግል ድርጅት ከፍተው…
ከዓለም ትልቁ የስደተኞች መጠለያ የኬንያው የዳዳብ የስደተኞች ካምፕ ነው ። ዳዳብ ከ20 ዓመት በፊት ከሶማሊያ የተሰደዱ ና ከዚያም በኋላ የሄዱ የተጠለሉበት
ቱርክ ኢስታንቡል የተጀመረዉ የተቃዉሞ እንቅስቃሴ ለአንድ ሳምንት ጋብ ካለ በኋላ ዳግም አገርሽቷል። በእጃቸዉ ቀይ አበባ የያዙ በበሽዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው የላዕላይ አመራር ኮሚቴው በጠቅላላ የፊታችን መስከረም ሥልጣኑን እንደሚለቅ የፌዴሬ
የቀድሞው የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ ለአካለ መጠን ካለደረሰች ልጃገረድ ጋ የወሲብ ግንኙነት አድርገዋል፣ ይህችው ወጣትም በአንድ ወቅ
በኢትዮጵያ ስለሚታየው የድርቅ እና የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ጥረትን በሚመለከት በአዲስ አበባ ስብሰባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የዓለም የምግብ ድርጅት የ…
የቀድሞው የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ ለአካለ መጠን ካለደረሰች ልጃገረድ ጋ የወሲብ ግንኙነት አድርገዋል፣ ይህችው ወጣትም በአንድ ወቅ
ሰሞኑን የቲማቲም ዋጋ መናሩ፤ አልፎ ተርፎም በአንዳንድ አካባቢዎች ቲማቲም ከገበያ መጥፋቱ ነዉ የሚሰማዉ። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የአትክልትና ፍራፍሬ ተባ…
click here for pdf ኢትዮጵያ ከቦትስዋና ጋር ስትጫወት ተገቢ ያልሆነ ተጨዋች አሰልፋችኋልና ሦስት ነጥብ ታጣላችሁ ብሎ ፊፋ የሚባል ቡዳ አገሩን ቀወጠው፡፡ እንደ
(ፕ/ሮመስፍንወ/ማርያም)
በአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ-ዓመት አስተሳሰብ ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሰው ዓላማ ለአውሮፓ ቄሣራውያን ዋና ግባቸው ሆኖ እስከ ሃያኛው ምዕተ-
አቶገብረመድህንአርአያ (ከአውስትራሊያ)
ወደ ግንቦት 20ቀን, 1983 ዓ.ም. ከመግባታችን በፊት ትንሽ ወደኋላ መለስ በማለት የደርግ ስርዓትን በትንሹ እንቃኘው።
…
News, Sports, African Topics and Health
ዐውደ ርዕዩ በተካሄደበት ሳምንት፣ አየር መንገዶች ለደንበኞቻቸው የሚሰጡትን የአገልግሎት ብቃት የሚመዝነው ስካይ ትራክስ የተባለው ድርጅት የኢትዮጵያ
ቀጣዩን የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ጨዋታ አስተናጋጅ አገር ብራዚል ባልተጠበቀ የተቃዉሞ ሰልፍ እየተናጠች ነዉ።
ላለፉት 10 ቀናት ሆንኮንግ ከቆየ በኋላ ትናንት ሩስያ መግባቱ የተነገረው ስኖውደን ምናልባትም ዛሬ ከሩስያ ወደ ኤኳዶር ሳያቀና አልቀርም የሚሉ ዘገባዎችም
ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ በኬንያ በተከሰተ የጎሳ ግጭት ቢያንስ 16 ተገደሉ ወደ 20 የሚሆኑ ሰዎች ደሞ ቆሰሉ። በሰሜናዊ ኬንያ ማንዴራ በተሰኘዉ መንደር በሚገኝ
ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ በኬንያ በተከሰተ የጎሳ ግጭት ቢያንስ 16 ተገደሉ ወደ 20 የሚሆኑ ሰዎች ደሞ ቆሰሉ። በሰሜናዊ ኬንያ ማንዴራ በተሰኘዉ መንደር በሚገኝ
የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር በሚቀጥሉት 3 ና 4 ወራት ጊዜ ውስጥ ሰለማዊ ሰልፍ ለማካሄድ እንደሚጥርም ፕሬዝዳንቱ አቶ ተሻለ ሰብሮ ለ
በጣልያን የ5 ዓመት ወረራ ወቅት ኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንገድ ግንባታን አስተናግዳለች፡፡ ከአዲስ አበባ በአራቱም አቅጣጫ ወደየክልሉ የሚፈሱት መንገዶች በጣ…
የግርጌ ማስታዎሻ : ከዘጠኝ አመት በፊት ያጣሁት አንድ ወንደም ነበረኝ ፣ ጋዜጠኛና ደራሲ መጽሐፈ ሲራክ የሚባል። መጽሐፈ የሃገር ፍቅር ልክፍቱን ብቻ አልነበረም ጥሎብኝ እስከ ወዲያኛው ያሸለበው ፣ የዘመናቸን ታላቅ የጥቁር ህዝብ የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላን አበክሬ እንዳውቀው የረዳኝ ፣ ለነጻነት ክብር ለዲሞክራ ከቆሙት ጎን እንድቆም ፣ ሰብአዊ መብት ሲዳጥ ዝም እንዳልል፣ የግፉአንን ድምጽ እንዳሰማ የህይወትን […]
የዚምባብዌን የፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫ ቀነ ቀጠሮ በተመለከተ ውዝግብ ተፈጥሮዋል። የሀገሪቱ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ምርጫው ቢዘገይ እስከ