ዋልድባን መተሐራ፣ ስኳሩንም መራራ
click here for pdf ኢትዮጵያ ካሏት ጥንታዊ፣ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ቦታዎች ዋልድባ አንዱ ብቻ ሳይሆን ዋነኛው ነው፡፡ በሰሜን ጎንደር እና በምዕራብ ትግራ
click here for pdf ኢትዮጵያ ካሏት ጥንታዊ፣ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ቦታዎች ዋልድባ አንዱ ብቻ ሳይሆን ዋነኛው ነው፡፡ በሰሜን ጎንደር እና በምዕራብ ትግራ
የኦሮሞ መጫና ቱለማ መረዳጃ ማኅበር የቦርድ አባላት አቶ ለገሰ ገ/ሥላሴ፣ አቶ ሙለጌታ ሪቂቱ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 3ኛ ዓመት ተማሪ የነበረው ሲሳይ ሰርቤሳ ነሐሴ 16 ቀን 2003 ዓ.ም የሚከበረውን የእሬቻን በዓል ለማክበር ወደ ቤተሰቦቻቸው ግንደበረት ከተማ ሄደው ነሐሴ 17 ቀን 2003 ዓ.ም ሲመለሱ ጊንጪ ከተማ ተይዘው መታሰራቸውን ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡ የማኅበሩ አባላት በሄዱበት አካባቢ ለኦነግ ቅስቀሳ […]
በተመስገን ደሳለኝ
ጳጳሳት፣ ካህናት፣ ቀሳውስት፣ ዲያቆናት፣ ሼህ፣ ኢማም፣ ኡላማ፣ ደረሳ፣ ፓስተር፣ ዘማሪ፣ ካድሬ፣ ጠርናፊ፣ ተጠርናፊ፣ ሊግ፣ ማህበር
• ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ልባሽ ጨርቅ በቁጥጥር ሥር ውሏል
በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ
መጋቢት 5 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡30 አካባቢ …
(ደጀ ሰላም፤ መጋቢት 8/2004 ዓ.ም፤ ማርች 17/2012/ PDF)፦ ተወዳጁ የቅብጥ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፖፕ ሺኖዳ ሣልሳዊ በተወለዱ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካ
(BBC):- Egypt’s Coptic Christian Pope Shenouda III has died at the age of 88, state television has announced.
The cause of his death was not reported, but the leader of the Middle East’s largest Christian minority had suffered from health …
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የኢትዮጵያ መንግስት በቀጣይ አምስት ዓመታት ተጨማሪ የስኳር ፋብሪካዎችን በመገንባት ሁለት ነጥብ አራት ቢሊዮን ቶን ስኳር ሐገር ዉስጥ ለማምረት እቅድ እ
ነፃነት ዘገዬ
አንዱ ወዳጄ እንዲህ አለኝ … “ጋሽ ነፃነት፣ ኑሮየን አንተም ታውቀዋለህ። ምኑን እነግርሃለሁ? አሁንስ ምርር ብሎኛል። የት አባቴን ልሂድ? እ
የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤
ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።
አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤
ርስትህንም አስቸገሩ።
መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5
በክፍል አራት …
Tweetአቤ ቶኪቻው ባለፈው ሳምንት ውስጥ ተዓምረኛው ኢቲቪ ለማርች ስምንት የሴቶች ቀን መታሰቢያ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶናል። ቐሽ ገብሩ ስለተባለች የህውሃት ህፃን ታጋይ የሚዘክር ዘጋቢ ፊልም። (ፊልሙ ልብ ብለው ሲከታተሉት ዘጋቢ ብቻ ሳይሆን አወዛጋቢም ነው… እንዴት…? የሚለውን የታገሰ ያነባል (ሳቅ)) በመጀመሪያ አበሻ እንደመሆኔ መጠን ጭቆናን “እምቢ” ብለው ፋኖን ለዘመሩ ታጋዮች ትልቅ አክብሮት እንዳለኝ ያለ ሽሙጥ እገልፃለሁ። […]
ኤርትራ ከኢትዮጵያ ለተሰነዘረባት ጥቃት አፀፋ ለመመለስ እንደማትሻ አመለከተች። የሐገሪቱ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሰጡት መግለጫ መንግስታቸዉ የኢትዮጵያ…
በሊባኖስ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያት ላይ የሚፈጸመውን ይግፍ እርምጃ በተለይም አንዲት ወጣት በጠራራ ፀሐይ በሊባኖሳውያን እንደበግ እየተጎተተችና እየተደበደ…
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
ባለፈው ሳምንት ውስጥ ተዓምረኛው ኢቲቪ ለማርች ስምንት የሴቶች ቀን መታሰቢያ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶናል። ቐሽ ገብሩ ስለተባለች የህውሃት ህፃን ታጋይ የሚዘክር ዘጋቢ ፊልም። (ፊልሙ ልብ ብለው ሲከታተሉት ዘጋቢ ብቻ ሳይሆን አወዛጋቢም ነው… እንዴት…? የሚለውን የታገሰ ያነባል (ሳቅ)) በመጀመሪያ አበሻ እንደመሆኔ መጠን ጭቆናን “እምቢ” ብለው ፋኖን ለዘመሩ ታጋዮች ትልቅ አክብሮት እንዳለኝ ያለ ሽሙጥ እገልፃለሁ። ተስፋዬ ገብረ …![]()
ተላከ፤ ከአራዳ ልጆች
አቅራቢ፤ መስፍን ማሞ ተሰማ
ቀዳሚ፤ ይድረስ ለዲበኩሉ!
ወዳጃችን ዲበ! ለጤናህ እንደምን አለህልን? እንዲያው ለመሆኑ እንዲያው
የኢትዮጵያ መንግሥት የኤርትራ ውስጥ በ“ሽብርተኞች” ማሠልጠኛዎች ላይ ጥቃት አደረስኩ አለ፡፡
ቤይሩት ሊባኖስ ውስጥ የራስዋን ህይወት አጠፋች የተባለችው ኢትዮጵያዊት ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል ። በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል አቶ አሳምነው ደበሌ…
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
ሰሞኑን በዩቱብ በተሰራጨው የቴሌቭዥን ዜና አሠሪዋ ቤሩት ከሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ደጃፍ በአሰቃቂ ሁኔታ እያንገላታና በግድ እየጎተተ ወደ…
አምስቱ ክፉኛ ቆስለዋል
Ethiopia Zare (ረቡዕ የካቲት 5 ቀን 2004 ዓ.ም. March 14, 2012)፦ ከትናንት በስቲያ ሰኞ መጋቢት 3 ቀን 2004 ዓ.ም. ከቀኑ 10 ሰዓት አካባቢ ከጎደሬ ወደ ጋ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
click here for pdfእናት ታምጣለች፡፡ ያለ የሌለ ኃይሏን ሁሉ እያሟጠጠች፡፡ የመንደሯ አዋላጅ እሜቴ ድንበሯ «አይዞሽ ግፊ» ይላሉ እየደጋገሙ፡፡ የመንደሯ ታ…
በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከትናንት በስቲያ ከቀኑ 11 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2፡34 ሰዓት ድረስ የአውሮፕላን መንደርደርያዎች መብራቶች በመጥፋታቸው አውሮፕላኖች
ኢንሳይክሎፔዲያ ብሪታኒካ “…ዘመናዊት ኢትዮጵያን የፈጠሩ ሰው ናቸው፡፡…” ሲል የመሰከረላቸው ሰው ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ናቸው፡፡ ዳግማዊ ምኒልክ ባቡር
ገላነው ክራር ([email protected])
ተስፋዬ በሰሞኑ ጽሁፎቹ መነጋገሪያ ሆኗል። ጽሁፎቹን አነበብኩ። የተስፋዬን ጽሁፍ ሳያነብ የሚያልፍ ያለ አይመስለኝም። አ
‹‹ስለቴዲ አፍሮ የምናገርበት አንደበት የለኝም›› አስመሮም ኃይለ ሥላሴየሰው ሕይወት አጥፍቷል በሚል በአሥር ቀናት ውስጥ በሞት እንዲቀጣ ወይም የነፍ
ዛሬ ለቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍን አንድ መልዕክት ለመስደድ አስቤያለሁ። እስከ ዛሬ ድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትራችን የተለያዩ መልዕክቶችን ስንልክላቸው ነበር። እርሳቸው ግን አይተው እንዳላየ፣ ሰምተው እንዳልሰማ ዝም ብለውናል። በርግጥ መልዕክቶቻችንን እንደሚያነቡ ባለፈው ግዜ ጠቁመውናል። “እያንዳንዳችሁ በየጋዜጣው የምትፅፉትን እናያለን የጋዜጠኝነት ሀሁ ያልገባችሁ ጋጥ ወጦች ናችሁ” ብለው እስከ ዶቃ ማሰሪያችን በተናገሩበት “ዲስኩር” ቢያንስ መልዕክቶቻችንን እያዩ እንደሆነ ተረድተናል። እኛም “ጠቅላይ …![]()
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
ቴዎድሮስ አበበ
ቋንቋን ያከብራሉ። ቃላትን ይንከባከባሉ። ለሥነ ጽሑፋዊ ውበት ይጠነቀቃሉ። የአጻጻፍ ስሌታቸው ያስደስታል። ስለሆነም የእውነተኛ ታሪክም…
የስዊድን ምክር ቤት በሐገሪቱ የሚገኙ የኤርትራ ተወላጆች ለአስመራ መንግስት የሚልኩትን ሁለት በመቶ ቀረጥ ለማስቆም ተወያየ። ምክር ቤቱ ስዊድን የሚገኙ
የምድር ፈራጅ ሆይ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው። አቤቱ ህዝብህን አዋረዱ፤ ርስትህንም አስቸገሩ። መዝሙረ ዳዊት 93/4 ቁ 2-5 በክፍል ሦስት ጓደኛሞችን እየከፈሉ ወሬ እንዲሰጧቸው ጫና ሲፈጥሩባቸው ተርኬ አቁሜ ነበር አሁን ደግሞ ከዚያ ተከትሎ የተፈጸመውን እተርካለሁ። ወደ ውጭ አገር መመደብን ተስፋ አድርጎ የቆየ በሙሉ የምደባው እድል እንዳታመልጠው ሲል “ጌቶቹ” መስማት የሚፈልጉትን ሁሉ “እውነት” ነው እያለ […]
በወሎ ክፍለ ሃገር ፣ የዛሬ 81 ዓመት የተወለዱት ማሞ ውድነህ፣ ወላጆቻቸውን በአምስቱ አመት የጣሊያን ወረራ ጊዜ ነው ያጡት። ማሞ ውድነህ 12ኛ ክፍልን ያጠናቀ…
– ሌሎች ባለሥልጣናትም አሉበትየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአምስት ቀናት ባካሄደው ግምገማ፣ ዋና ሥራ አስኪያጁን ጨምሮ ስድስት ከፍተኛ የአስተዳደሩ
‹‹በእኛም ላይ ችግሩ ይደርሳል በሚል የምንተኛው በየተራ ነው›› በእስር ላይ የሚገኙ የፓርቲው አባላትየአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)
በዩናይትድ ስቴይትስ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኒውጀርሲ ግዛትን ወክለው 12 ጊዜ በህግ መምሪያው ምክር ቤት በመመረጥ ያገለገሉት ዶናልድ ፔይን በዛሬውለት አርፈዋል።
ኖርዌይ በአገሪቱ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞችን ለመመለስ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ስምምነት ክተፈራረመች ይሄው ሁለት ወር ሊጠጋ ነው። የኖርዌይ መንግሥ
ተከሣሾች አቤቱታ አቅርበዋል፡፡
ተስፋዬ ገብረአብ
ትረካውን ጥቂት አሰማምሬው ይሆናል እንጂ ይህ የምገልፅላችሁ ታሪክ በትክክል የተፈፀመ ነው። ታሪኩን ካጫወተኝ ሰው ጋር ስናወራ፣
“ልፃ
“ለውጥ “ የሚባለውን ቃል ስንሰማ ወዲያውኑ በአዕምሮአችን ውስጥ የሚቀረፀው ጥሩነቱ ብቻ ነው። መጥፎ ውጤት የሚያስከትል ለውጥ መኖሩን ባንዘነጋም እምብዛም ትኩረታችንን አይስብም። የለውጥ ውጤት መቶ በመቶ ጥሩ ይሆናል ብሎ መገመት ባይቻልም በምኞት ደረጃ ግን ሁሉም የሚመኘው ጥሩውን ነው። አንዳንዴ ግን ምናባቱ ከዚህ የባሰ አይመጣም ይባላል።ይህ ከጭንቀትና ነባሩን ሁኔታ ለመቋቋም በማይቻልበት ደረጃ ላይ ሲደረስ ከብሶት የሚመነጭ እንጂ […]
እንዴት እንደከረማችሁ እያወቅሁት ‹እንዴት ከረማችሁ› ብዬ አልጠይቅም፡፡ ሲዳሩ ማልቀስ ወግ መሆኑ እዬቀረ እንደመምጣቱ ሁሉ ሲገናኙ ሰላምታ መለዋወጥም እንደዚያው እየሆነ ነው፡፡ ምን አዲስ ነገር አለና? ጊዜ ማጥፋት ብቻ! ሁሉም ነገር ያው ነው ብቻ ሳይሆን ያው መሆንም እያቃተው ከሴከንድ ወደ ሴከንድ እየባሰበት ነው የሚሄደው – በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው ነባራዊ ሁኔታ በተለይ – በዓለም ዙሪያ ደግሞ ባጠቃላይ፡፡ ተግባባን? […]