አዲሱ የማሊ ፕሬዚደንት፣ ኢብራሂም ቡባከር ኬይታ DW Amharic August 13, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ኢብራሂም ቡባከር ኬይታ የማሊ 2ኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አሸናፊ ሆኑ። ምንም እንኳን የምርጫው ውጤት በይፋ ባይወጣም በኬይታ አንፃር ለከፍተኛው የሀገሪቱ ሥልጣን የተወዳደሩት የቀድሞው የገንዘብ ሚንስትር ሱማይላ ሲሴ ትናንት ባልተለመደ ሁኔታ ሽንፈታቸውን በመቀበል