16:00 UTC ዜና 21 09 11
የዕለቱ ዜና
የዕለቱ ዜና
የኤውሮ ምንዛሪ አገሮች በግሪክና በሌሎች ዓባል ሃገራት ዘንድ ለተፈጠረው የዕዳ ቀውስ መፍትሄ ለማግኘት መባከናቸውን ቀጥለዋል።
ያዳምጡ [podcast]http://podcast.voanews.com/VOA_Amharic/1015/88/AMHARIC1800ab0920__343026.mp3[/podcast]
የየመን መንግስት በዋና ከተማዋ ሰነአ ጸጥታ አስከባሪዎች የፕሪዝደንት አብደላ ሳሌን መንግስት አገዛዝ በሚቃወመዉ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ…
በተለያዩ አገሮች ጦር የሚያማዝዝ ውዝግብ ሲያጋጥም፤ አብዛኛውን ጊዜ ኑዋሪው ህዝብ ነው የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሚሆነው።
የኢትዮጽያ የፊደራል ትራንስፖርት ሚኒስቴር ያለምንም ቅድመ ማስጠንቀቅያ በመጓጓዣ ትራንስፖርት ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉ ተገለጸ።
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/A4D94B5C_1-podcast-4347-6622601.mp3[/podcast]
ካፕቴን ተሾመ ተንኮሉ ባለፈው ሰሞን፡ የአንጋፋው የኢትዮጵያ ስፖርት ፎደሬሽን በሰሜን አሜሪካ፡ በአረብ/አበሻው ቱጃር ሰበብ ታምሷል መባሉን…