የየመን ወቅታዊ ሁኔታ እና የኢትዮጽያዉያን ጥሪ DW Amharic September 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የየመን መንግስት በዋና ከተማዋ ሰነአ ጸጥታ አስከባሪዎች የፕሪዝደንት አብደላ ሳሌን መንግስት አገዛዝ በሚቃወመዉ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ ማነጣጠራቸዉን ቀጥለዋል።