የብፁዕ አቡነ ማቲያስ በዕለ-ሲመት
የአዲሱ የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ የብፁዕ አቡነ ማቲያስ በዕለ -ሲመት ዛሬ በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስትያን ተካሂዷል።
የአዲሱ የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ የብፁዕ አቡነ ማቲያስ በዕለ -ሲመት ዛሬ በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስትያን ተካሂዷል።
በዚህ ዓመት በብሔራዊ ደረጃ ምርት ላይ ባጠቃላይ መሻሻል መመዝገቡን አንዳንድ የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ምርቱ በተለይ ትርፍ በማምረት በሚታወቀው በምዕራ…
በኬንያ የፊታችን ሰኞ እአአ መጋቢት አራት፡ 2013 ዓም የሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ፡ ምክር ቤታዊ እና ሀገረ ገዢዎች ምርጫ ያካሂዳሉ። ፕሬዚደንታዊው ምርጫ በሀገ
ያለማመንታት ፕ/ር መረራ ‹‹ፖለቲከኛ ናቸው›› ማለት ይቻላል፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዞአቸውም እንደ ፖለቲካ ሳይንስ ምሁርነታቸውና እንደፖለቲከኛነታቸው በሚያደርጉት ተሳትፎአቸው ይታወቃሉ፡፡ በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ደግሞ በፓርላማ በነበራቸው ቆይታ በግልፅነታቸውና በቀልድ እያዋዙ ተናጋሪነታቸው ነው የሚታወቁት፡፡ በፖለቲካ የተሳትፎ ህይወታቸው የሚጀምረው አምቦ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ እያሉ ነበር፡፡ የንጉሱን አገዛዝ ለመጣል ከተንቀሳቀሱት አፍላ ወጣቶችም አንዱ ናቸው፡ ፡ በወቅቱ የ66ቱ አብዮት እውን […]
(REPORTER):- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛው ፓትርያርክ ሆነው ባለፈው ሐሙስ የተመረጡት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በውጭ አገር …
በስደት ላይ የሚገኘው ሲኖዶስ ሢመት ፕትርክናውን አውግዟል
‹‹ዕርቀ ሰላሙ ቅዱስ ሲኖዶስ በተናገረው መሠረት ይቀጥላል›› /ተመራጩ ፓትርያርክ/
(ADDIS A…
fnote newsletter 66
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
click here for pdf መኪናዋ ተገፍታ ለመጨረሻ ጊዜ ስትወጣየአካባቢው ገበሬዎችና አሣፍረናቸው የነበሩ ሌሎች ገበሬዎች ተባብረው መኪናዋን በዳገቱ መግፋት ጀመሩ፡፡…
ሰሞኑን አንድ ከፍተኛ የሳውዲ አረቢያ ባለስልጣን ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ የተነሳ በግብጽና በሱዳን የአባይ ወንዝ አጠቃቀም መብት ላይ አደጋ እየጣለች ነው
ዛሬ ከጁመዓ ሶላት በኋላ በየመሳጂዱና በየአካባቢዉ የተሰበሰበዉ ምዕመን የመንግሥት ታጣቂዎች ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሙስሊሞችን ቤት በሌሊት መበርበራቸ
ጎረቤት ከጎረቤቱ ጋር ተጋደለ። አንዱ የሌላዉን ሐብት፥ ንብረት ይዘርፍ፥ያጋይ ያዘ።በግጭት ጥፋቱ ማግሥት የተመሠረተዉ የኬንያ ተጣማሪ መንግሥት የእርቀ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ትናንት አቡነ ማቲያስ አዲስ ፓትሪያክ አድርጋ መምረጧ ዩናይትድ ስቴትስ ከሚኖሩ የሐይማኖት አባቶችና ምዕመ
ሀና ግርማን ብዙዎች በኢትዮጵያ አይይል ውድድር ላይ ተመልክታችኋታል። በተለይ በልዩ የኦፔራ መዚቃ ተሰጥዎዋ ተደናቂነት ያተረፈችው አዳጊ ወጣት ሰሞኑን ሁ…
መቶ ዐሥራ ሰባት ዓመት ወደኋላ፤ መጀመሪያ (ከዚህም ዓመታት በፊት) አውሮጳውያን ኃያላን በበርሊን ያደረጉት ‹‹አፍሪቃን የመቀራመት›› ስምምነት ይቀድማ
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
በሱዳን የድንበር ግዛት ብሉ ናይል ዉጊያ ተጠናክሮ መቀጠሉን ዘገባዎች ያመለክታሉ። ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ምንጮች ኤል ኩርሙክ የተሰኘችዉን ከተማ ለመ…
የበፊቱ ተዕልኮ ከተጀመረበት ከሁለት ሺሕ አምስት ጀምሮ አምና እስከተቋረጠበት ጊዜ ድረስ ጀርመን ለማሊ ጦር ከከባድ ካሚዮኖች እስከ የግንባታ ማሺኖች፥ ከ
በተቻላቸው መንገድ የባህል ልብሶችን በዘመናዊ እና ዕለት ከለት እንዲለበሱ አድርገው ለማቅረብ እንደሚጥሩ ሁለት በባህል ልብስ ስፌት ላይ ያተኮሩ የባህል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስድስተኛ ፓትሪያርክ ምርጫ ዛሬ ተካሂዷል።
አዎን፤ አቡነ ማትያስ 6ኛ ፓትርያርክ ሆነዋል
ደጀ ሰላም እያካሄደች ባለችው
መደበኛ ያልሆነ “የድረገጽ” ድምጽ አሰጣጥ አቡነ ማቴዎስ ብዙ …
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
ደጀ ሰላም እያካሄደች ባለችው
“የድረገጽ” ድምጽ አሰጣጥ አቡነ ማቴዎስ ቅድሚያውን ይዘዋል፤
(ደጀ
ሰላም፤ የካቲት 21/2005 ዓ.ም፤ ፌብሩዋሪ 28/201…
ሁለት ቦታ የተከፈለው የሕወሐት አመራር ልዩነቱን በማስፋት እየተወዛገበ መሆኑን ከመቀሌ ታማኝ ምንጮች ገለፁ። ስብሃት እና አዜብ የሚመሩት ሁለቱ ቡድን አነጋጋሪ አቋም ይዞ መውጣቱን ምንጮቹ ጠቁመዋል። በስብሃት ነጋ የሚመራው ቡድን ባስቀመጠው አቋም « መለስ ሕወሐትን ገድሎ ነው የሔደው! አሁን ያለው ሕወሐት ቆዳ ነው። ጥያቄው ግልፅ ነው፤ ሕወሐት መቀጠል አለበት.. ወይስ የለበትም?» ሲሉ በድርጅቱ ቀጣይ ሕልውና ላይ […]
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
«የጥርሷ ንቅሳት ያንገቷ ሙስና
ረቡዕ ያስገድፋል እንኳን ሐሙስና!»
ቆንጆ ወጣት ፤ በመነቀስ ፣ በውበት ላይ ውበት ጨምራ ፣ እጅግ ታማልላለች እንደማለት ነ
ከሥምንት ዓመት በፊት የርዕሠ ሊቀነ-ጳጳሳትነቱን ሥልጣን የተረከቡት ቤኔዲክት አስራ-ስድሰተኛ ሥልጣናቸዉን በፈቃዳቸዉ መልቀቃቸዉን ባስታወቁት መሠረት
የፊታችን ሰኞ ኬንያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች። ለዚህ ዝግጅትም በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሬዝደንታዊ እጩዎችን በምርጫ ክርክር ፊት ለፊት አሟግታለ
የምሥራቅ አፍሪቃ በይነ መንግሥታት የልማት ባለሥልጣን፤ ሽብርተኝነትን መቋቋም የሚቻልበት ማዕከል ለማቋቋም አቅድ ያለው መሆኑን የኢጋድ የሰላምና ፀጥታ
የእለቱ ዜና
በገንዘብ ችግር ላይ ለወደቀ አገር የዕዳ ምሕረት ማድረጉ ከ80ኛዎቹ ዓመታት ወይም ከቅርቡ ዓለምአቀፍ የፊናንስ ቀውስ ወዲህ የተለመደ ነገር አይደለም።
(MK Website/ PDF http://bit.ly/YwKqd1):-የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 6ኛውን ፓትርያርክ ለመምረጥ
በዝግጅት ላይ እንደምትገኝ ይታወቃል፡፡ በ
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
ኬሪ እዚያዉ በርሊን ዉስጥ ከሩሲያዉ አቻቸዉ ከሰርጌይ ላቫሮቭ ጋርም በተለይ የሶሪያዉን ጦርነት አስተዉ ተነጋግረዋል።ከአሜሪካዊ ዲፕሎማት የሚወለዱት ጆ
ባለፉት ጥቂት ወራት ከሶማሊያ ከደርሱን አጫጭር የስልክ መልዕክቶች መካከል አብዛኞቹ ፣ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል መች ወደ ሀገ
በአንጎላ ሰሜናዊ የባህር ዳርቻ ከፍተኛ የነዳጅ ዘይት ክምችት ይገኛል። አንጎላ የነዳጅ ዘይት ክምችትዋን ለመጀመርያ ግዜ ያገኘችዉ በ1960ዎቹ ዓመታት መጨረ
ፈረንሳይና ብሪታኒያን የመሳሰሉ ሃገሮች ግን የአቶም ኃይል ጣቢያዎቻቸውን የመዝጋትም ሆነ የመቀነሰ ሃሳብ የላቸውም ። አንዳንድ የአፍሪቃ ሃገሮች ደግሞ የ…
የፊታችን ሐሙስ ለሚካሄደዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ምርጫ በእጩነት የቀረቡት አምስት ሊቃነጳጳሳት ማንነት ትናንት ይፋ
ያለመኖሪያ እና ስራ ፈቃድ ሳዉዲ የሚገኙ ወገኖች ያለምንም ቅጣትና እስራት ወደሀገራቸዉ እንዲመለሱ መወሰኑን የጄዳዉ ወኪላችን በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የዘረኛው የህውሃት ስርዓት በነፃ አውጪ ስም ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ እንዲሁም ከዛም በፊት የሚከተለው የተሳሳተ ሃገር መገነጣጠሉንና ቤሄራዊ ጥቅምን አሳልፎ መስጠቱን መመልከት የተለመደና የቀን ከሌት ክንውናቸው መሆኑ በሃይል ስልጣን ከያዙበት ጊዜ ጀምሮ የሚታይ እውነታ ነው፡፡ ከምስረታው ጀምሮ ይዞት የተነሳው የኢትዮጲያን ሉዋላዊነት የማፍረስና የመበተን አላማውን መተግበር የጀመረው የሻቢያ አሽከር በመሆን ለሃገር አንድነትና ክብር ዘብ የቆመውን የኢትዮጲያ […]
News, Sports, African Topics and Health
የሮም ኤጣልያው ዘጋቢያችን ተክለ እዝጊ ገብረ እየሱስ ለኢጣልያ
630 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችና ለ 315 የህግ መወሰኛ ምክር ቤት
መቀመጫዎች የተ
የኮንጎ ጎረቤቶች በጋራ በኮንጎ ጉዳይ ጣልቃ ላለመግባት ፣ ለታጣቂ አማፅያንም ድጋፍ ላለመስጠት ቃል ገብተዋል ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በበኩሉ ኮ
አወዛጋቢው የኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 6 ተኛ ፓትሪያርክ ምርጫ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተ…
በብሪታንያዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር መልዕክት የልብ ልብ የተሰማቸዉ አንካራ፥ ዶሐ፥ ካይሮና ቤይሩት የከተሙት የአማፂ ሐይላት መሪዎች ከሰወስት ሳምንት በፊት…