ሰንሰለቱም ይጠብቃል፤ እርግጫውም ይከፋል … ካልተነሳን!
ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
አስተዳደር በየፈርጁና በየደረጃው፤ ከብሄራዊ መንግስት እስከ ታች የቀበሌ አመራር በመጥፎም ይሁን በደግ መልኩ በዜጎች ህይወት…
ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
አስተዳደር በየፈርጁና በየደረጃው፤ ከብሄራዊ መንግስት እስከ ታች የቀበሌ አመራር በመጥፎም ይሁን በደግ መልኩ በዜጎች ህይወት…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
እኔ ምን አገባኝ የምትለው ሐረግ፣ እሱ ነው ሃገሬን ያረዳት እንደበግ፣ የሚል ግጥም ልጽፍ፣ ስሜት አንዘርዝሮኝ ብድግ አልኩኝና፣ ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና ። ኑረዲን ዒሣ ጀርመን ፍራንክፈርት በታማኝ በየነ ስብሰባ ታምሳ ከረመች። ከብዙ ጊዜ በኋላ እንደገና ብዙ የፍራንክፈርት አካባባቢ ነዋሪዎች ተገናኝን። አልፎም ተርፎም ችግራችንን ተወያየን። በዚሁ አጋጣሚ ይህንን ዝግጅት ላዘጋጁት ለወ/ሮ አሳየሽኝና ለአቶ ጥላሁን […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የተመድ እአአ በ 2013 ዓም ለሱዳን ስለሚሰጠው የርዳታ እና የበጀት ዕቅድ ሰሞኑን ተወያይቶዋል። ድርጅቱ ይህን ያስታወቀው ለጋሽ ሀገራት እና የመንግሥት ባለሥ…
ፔተር ሊምቡርግ የወደፊቱ የዶይቸ ቬለ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው ዛሬ ተመረጡ ። የዶይቸ ቬለ የመገናኛ ብዙሃን ስርጭት ቦርድ ሊቀመንበር ቫለንቲን ሽሚት ሊምቡ…
ኤፍሬም እሸቴከዚህ በታች የምታነቧቸው ሁለት ጽሑፎች በአዲስ ጉዳይ መጽሔት ላይ የወጡ፣ ስለ ሮም ካየኹት የጻፍኳቸው የግል ጉብኝቴ ትውስታዎች ናቸው። የመ
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
ከጥቂት ሳምንታት በፊት፣ 11 የአፍሪቃ መንግሥታት፣ የኪንሻሳ ጭምር፤ አዲስ አበባ ውስጥ ለኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፓብሊክ ሰላም የሚበጅ ውል መፈራረማቸው የሚታ
ፊን ፊሸር የተባለ የስለላ የኮምፕዩተር ፕሮግራም በዓለም 25 ሀገሮች ዉስጥ መሠራጨቱንና መንግስታቱም የገዛ ዜጎቻቸዉን ለመሠለል እንደሚጠቀሙበት አንድ ጥ
በዘልማዳዊዉ የአስተራረስ ዘዴ እና በአነስተኛ የገበሬ ማሳዎች ላይ በሚካሄድ የእርሻ እንቅስቃሴ ብቻ የኢትዮጵያን ህዝብ የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ አስቸጋ
የኮብል ስቶን የመንገድ ስራ ምን ያህል የትምህርት ብቃት ይጠይቃል? ስራውንስ እነማን ናቸው የሚሰሩት? ምክንያታቸውስ?
click here for pdf የ‹ዳንኤል ዕይታዎችን› ሦስተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ኢትዮጵያውያን በጎ አሳቢዎችና ሠሪዎች ዕውቅና ያገኛሉ፡፡ ለዚህ ምርጫ ‹በጎ
በዳዊት ተሾመኢትዮጵያ፣ ትግራይ እና ህውሓት ምንና ምን ናቸው?በሚል ርዕስ በበፍቃዱ ኃይሉ የቀረበው ጹሑፍ በአሁኑ ወቅት በዋናነት የኢትዮጵያ የውስጥ ፖለ
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ካርዲናሎች፣ በትናንት ማታ ስብሰባቸው፤ የ 76 ዓመቱን አዛውንት የቦይነስ አይረስ ፣አርጀንቲና ሊቀ ጳጳስ ሆርጌ ማሪዮ በር…
የፕሬዝዳት ሙጋቤን አገዛዝ የሚቃወሙት ማድሁኩ እንደሚሉት አዲሱም ረቂቅ የፕሬዝዳንቱን ሥልጣን የሚፈለገዉን ያክል አይገድብም ባይ ናቸዉ።በዚሕም ምክንያ…
ዘመኑ የኢንተርኔት ብሎም የመረጃ ተብሎ ቢነገርለትም በኢንተርኔት የተሰራጩ መረጃዎችን ለማገድ እርምጃ የሚወስዱ አካላት መበራከታቸዉ ይታያል። በኢንተር…
ለመሆኑ በልጅነት የትኛውን መዝሙር ነው ተጫውታችሁ ያደጋችሁት? እቴሜቴ የሎሚ ሽታ፣ ጨረቃ ድንቡል ቦቃ…ወይንስ ሌላ? የህፃናት መዝሙሮች ባህልን በማስረፅ
የዓለም ዜና
ርዕሰነ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ከአውሮፓ ክፍለ አለም ውጭ የተመረጡ የመጀመሪያው የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳትና የመጀመሪያው የኢ…
የእስራኤል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህገወጥ ስደተኞች ካለፍርድ ለሶስት ዓመታት እንዲታሠሩ መንግስት ያወጣዉን ህግ በመቃወም ላቀረቡት አቤቱታ እስከ ሚያዝያ 22ቀ
ርዕሰነ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ከአውሮፓ ክፍለ አለም ውጭ የተመረጡ የመጀመሪያው የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳትና የመጀመሪያው የኢ…
click here for pdf የዳንኤል ዕይታዎች የጡመራ መድረክ ሦስተኛ ዓመት ሚያዝያ 5 ቀን ከቀኑ ሰባት ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ይከበራል፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይየተ…
የኢትዮጵያ የመንገድ ባለሥልጣን በአምስት ዓመቱ የመንገድ ልማት መርሀግብር ባለፉት ሁለት ዓመታት ተኩል 6,000 ስድስት ሺህ ኪሎሜትር የመንገድ ግንባታ፡ ጥገ
በታምሩገዳ
ለፈውሳምንትመጀመሪያላይየዜናእረፍታቸውለህዝባቸውእናለመላው አለምይፋየተደረገው የቬንዙዌላው ፕሬዜዳንት ሁጎቻቬዝ በብዙዎችዘንድ
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
የእስራኤል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህገወጥ ስደተኞች ካለፍርድ ለሶስት ዓመታት እንዲታሠሩ መንግስት ያወጣዉን ህግ በመቃወም ላቀረቡት አቤቱታ እስከ ሚያዝያ 22ቀ
በኢትዮጵያ የጀርመን እና የፈረንሣይ ኤምባሲዎች ሁለቱ አገሮቻቸው ልዩ ወዳጅነት የመሠረቱበትን ሀምሣኛ ዓመት በዚህ ሣምንት በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅ
የአምሥት ዓመቱ የኤኮኖሚ ዕደገት ዕቅድ ጉዞ ከየት ወዴት? የኢትዮጵያ መንግሥት አገሪቱን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገራት ደረጃ ለማድረስ በሚል የዕድገትና የ
በዓለማችን ፤ በተለያዩ አዳጊ አገሮች፤ በአጠቃላይ አንድ ቢሊዮን የሚሆን ህዝብ ፣ ንፁህ የሚጠጣ ውሃ አያገኝም። በተበከለ ውሃ ሳቢያ ተቅማጥ ህይወታቸውን
ወደ እንጭኒ መንገድ- ልብ የሚመስጥ የፈረስ ሜዳ click here for pdf አሁን በምዕራብ በኩል በቡራዩ በር እየወጣን ነው፡፡ ሆሎታ አንድ ሰዓት ላይ ስንደርስ ከእኛ
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈዉ ቅዳሜ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ሊያደርገዉ የነበረዉ የገቢ ማሰባሰብ መርሃግብር መሰናከሉን ገለፀ።
ላለፉት አስር ዓመታት መኖሪያቸዉ ድንኳን እና መጠለያ ሆኗል። ሁለት መቶ ሺህ ከዳርፉር የተፈናቀሉ የሱዳን ስደተኞች ዛሬም ቻድ ዉስጥ ይገኛሉ።
«የተለያዩ የአውሮፓ አገሮችን ተመልክቼአለሁ። ጉዞዬ አስጨናቂ ነበር። ግን፤ በህይወቴ የጎበኘሁት እጅግ መጥፎ አገር ቢኖር ጀርመን ነው። ጀርመን ውስጥ የ
ምዕራብ አፍሪቃዊትዋ ጊኒ በተፈጥሮ ሃብት የታደለች ሀገር ናት። በአለም ዙርያ ከርሰምድር ዉስጥ ከሚገኘዉ ቦክሳይት ማለት የአልሙንዩም ንጥረ ነገርን የያዘ…
ለጋዜጠኞች መብት ደህንነት የሚሟገተው ድንበር የማይገድበው ድርጅት፡ በምሕፃሩ”አርኤስኤፍ” ምዕራባውያን መንግሥታት ፈላጭ ቆራጭ መንግሥታት ትችት የሚያ
ሁለት የቻይናውያን ኩባንያዎች አዲስ አበባን ከጅቡቲ ጋ የሚያገናኝ የባቡር ሀዲድ ስራ መጀመራቸውን የፈረንሣይ ዜና ወኪል ያወጣው ዘገባ ገለጸ። ይኸው ፕሮ
በበፍቃዱ ኃይሉ“An event has happened, upon which it is difficult to speak, and impossible to be silent.’ ~ Edmund Burke.ሴቶች!ሴቶች ፀጉራቸውን ያሳድጋሉ፡፡ ይህ ዓረፍተ ነገር በስህተት የተደ…
News, Sports, African Topics and Health
በኢትዮጵያ የዕድገትና ለውጥ (ትራንስፎርሜሽን) ዕቅድ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ግማሽ ጊዜው የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የአፈፃፀም ሂደቱን የተመለከተ ግምገማ ባለፈ…
ድሬ ዳዋ ውስጥ ፣ በሁለት አገር በቀል በጎ አድራጎት ማኅበራት ፣ ጡረታ የወጡና ጧሪ ያጡ ዐረጋውያን እርዳታ በማግኘት ላይ መሆናቸው ተነገረ ።
ዳዊትና አሠገ…
ኬንያውያን ባለፈው ሰኞ ምርጫ አከናውነው ኡሁሩ ኬንያታ አዲሱ ፕሬዚዳንታቸው እንዲሆኑ መርጠዋል። አዲሱ ፕሬዚዳንት የጦር ወንጀሎችን በሚከታተለው ዓለም
ከኬንያዎች መማር የሚገባቸዉ፥ ከአዲስ አበባ እስከ ጀቡቲ፥ ከካርቱም እስከ ካምፓላ፥ ከዳሬኤሰላም እስከ ማፑቶ የሚገኙ የአካባቢዉ ሐገራት ባለሥልጣናት ወ
በኬንያ ባለፈዉ ሳምንት ሰኞ የተካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ ዉጤት ይፋ መሆን እስካሁን ያስከተለዉ ችግር የለም። የዛሬ አምስት ዓመት ምርጫ በከፍተኛ አመፅ መታ