“የመተካካት” ትምህርት ከሰሜን ኮሪያ
“መተካካት” ስለተሰኘው የሰሞኑ ማዘናጊያ ትክክለኛ ትርጉም ለመረዳት ሰሜን ኮሪያን መመልከት ይበጃል። የሰሜን ኮሪያው ኪም ኢል ሱንግ ከጥንት ነገሥታት በባሰ መንገድ አገራቸው እንደግል ሃብታቸው፤ ህዝቡን ደግሞ እንደግል አገልጋዮቻቸው ገዝተዋል። የአገሪቱን ሬድዮኖችን፣ ቴሌቪዥኖችንና ጋዜጦችን እንዲሁም ወታደርና ሰላይ በመጠቀም የገነቡት ተክለ ሰውነት ከሰው …