ዉሃ ህይወት፤ ዉሃ ጥፋት
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሚከሰቱ የባህር ማዕበሎች ብዛትና ኃይል እየጨመረ መሄዱን ባለሙያዎች ያመለክታሉ። ሰሞኑን ሳንዲ የሚል ስያሜ የተሰጣት ማዕበል በካ…
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሚከሰቱ የባህር ማዕበሎች ብዛትና ኃይል እየጨመረ መሄዱን ባለሙያዎች ያመለክታሉ። ሰሞኑን ሳንዲ የሚል ስያሜ የተሰጣት ማዕበል በካ…
ሰሜናዊ ማሊን በተቆጣጠሩት አክራሪ ሙሥሊሞች አንፃር ወታደራዊ ርምጃ መውሰድ የሚቻልበትን ዕቅድ ለማውጣት ዓለም አቀፍ የጦር ጠበብት እና የመከላከያ ሚንስ…
ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነውን DC-6 B አይሮፕላን፣ መስከረም 3 ቀን 1962 ዓ.ም. በሶሪያ የወንበዴዎች ቡድን (ጀብሃን ለማለት ነው)…
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም
(ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
ጉዳዩ የምርጫ ብቻ አይደለም እኮ!
ባለፈው ሴብቴምበር ስለ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ድጋሚ መመረ
click here for pdf ባለፈው እሑድ ጥቅምት 25 ቀን 2005 ዓም አዋሳ ላይ ሆኜ የግብጽ ቤተ ክርስቲያን 118ኛ ፓትርያርኳን ስትመርጥ እያየሁ ነበር፡፡ እጅግ ደስ የሚለው ሥ…
የሶማሊያ መንግስት ትናንት አዲስ ካቢኔ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሠረት 10 የመንግስት ካቢኔ አባላት ተመርጠዋል። ወይዘሮ ፎዚያ ዩሱፍ ሃጂ በሶማሊያ ታሪክ
የግብፅ ኮፕት ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 118ኛ ሃይማኖት አባት ትናንት በይፋ ተመርጠዋል። ቤተክርስቲያኒቱን ለ42ዓመታት በማስተዋል እንዳስተዳደሩ የሚነ
ግሎባል ፈንድ የተባለዉ ተቋም በተለይ የወባ በሽታን ለመከላከል በሚደረገዉ ዘመቻ በአፍሪቃ በበሽታዉ ለሚጠቁ ሀገሮች የሚሰጠዉ እርዳታ በትክክል ጥቅም ላይ…
ምዕራባዉያኑ የኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊ አገዛዝን ለማስገድ ያዘመቱትን አይነት ጦር በፕሬዝዳት በሽር አል-አሰድ ላይ ለማዝመት እስካሁን አቅሙና ፍላጎቱ ያላቸ…
በአመት ከሁለት ሺ በላይ ኢትዮጵያዊያን እንደሚሞቱ IOM የገለፀበት ገልፍ ኦፍ አደን ባህረ ሰላጤ ላይ ከሶስት ቀን በፊት 72 ኢትዮጵያዊያን እንደሞቱ ተረጋገጠ፡፡ ከሶማሊያዋ ቦሳሶ ወደብ የተነሱ ሁለት ስደተኞችን የጫኑ ጀልባዎች ከነጫኑት ሰው ሰመጡ፡፡ በዚህ የመስመጥ አደጋ የሞተው ሰው ቁጥር በትክክል የማይታውቅ ሲሆን ለጊዜው ባህሩ ላይ ሬሳቸው የተለቀመ እና ባህሩ ዳር ተፍቶት የተገኘ ሲሆን ከዛ ውስጥ 72 […]
በመከላከያ ያለው ሽኩቻ እየበረታ ሄዶዋል። በጄ/ል ሳሞራ ትዕዛዝ የአየር ሓይል አዛዥ የነበሩት ጄ/ል ሞላ ሃ/ማሪያም ከሃላፊነት እንዲነሱ ተደርጎዋል። በምትካቸው ደግሞ ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ እንደሚቀመጡ ታውቓል። በቅርቡ የሜ/ጄኔራልነት ሹመት ያገኙት እና ወዲ ዘውዴ በሚል የሚጠሩት ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ ከበረሃ አንስቶ ከሳሞራ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት እንዳላቸው ከዚህ ቀደም ጠቁሜ ነበር። የሹመታቸው ምስጢሩ ሳሞራ ናቸው። ካኤርትራ የሚወለዱት ወዲ […]
አማኑኤል ዘሰላም
መግቢያ
አንባቢያን ሰፊ ግንዛቤ ይኖራቸው ዘንድ፣ የሙስሊም አክራሪነት እንዴትና ከየት እንደተጀመረ፣ በአሁኑ ወቅትም በአለማችን ምን አ
(እየሩሳሌም አርአያ)
በመከላከያ ያለው ሽኩቻ እየበረታ ሄዶዋል። በጄ/ል ሳሞራ ትዕዛዝ የአየር ሓይል አዛዥ የነበሩት ጄ/ል ሞላ ሃ/ማሪያም ከሃላፊነት እንዲነ
(ደጀ ሰላም ጥቅምት 25/2005 ዓ.ም፤ ኖቬምበር 4/2012/ READ IN PDF)፦ የግብጽ ኮፕት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 25 ወይም ኖቬምበር 4 ባደረገችው …
– የቦሌ መንገደኞች ተርሚናል ማስፋፊያ ሥራ ሊካሄድ ነው
በቃለየሱስ በቀለ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በሞጆ
መንግሥት የ40/60 የቤቶች ልማት ፕሮግራም ይፋ ሲያደርግ በቤት እጦት ሲሰቃዩ የነበሩ ነዋሪዎች ፕሮግራሙን እንኳን ደህና መጣህ ብለው ተቀብለውታል፡፡
‹‹አገሬ ለእኔ ምን አደረገችልኝ ብለህ ከመጠየቅህ በፊት እኔ ለአገሬ ምን አደረግኩላት ብለህ ጠይቅ›› ብለው ነበር የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆን ኤ
– ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አልቀረበለትም- ሕገ መንግሥቱ ለመከላከያ ከሰጠው ኃላፊነት ጋር ይጋጫል
በዮሐንስ አንበርብር
መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ባ
• ከመልቲ ሞዳል ሥርዓት ጋር ተያይዞ የግል ኩባንያዎችን ይታደጋል የተባለው ሕግ ሊወጣ አልቻለም
በዳዊት ታዬ
የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ሥርዓት ተግባ
በውድነህ ዘነበ
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የገቢ ግብርን የተጨማሪ እሴት ታክስና የተርን ኦቨር ታክስ አዋጆችን ለማሻሻል አዲስ ጥናት ማካሄድ መጀ
አቶ ጌታሁን ካሣ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብት ማዕከል መምህር
አቶ ጌታሁን ካሣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብት ማዕከል መምህር ናቸ
• ኬንያ ስለጉዳዩ የማውቀው ነገር የለም ማለቷ ተሰማ
በብርሃኑ ፈቃደ
የሁለቱን ሱዳኖች ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ ጉብኝት ተከትሎ የዜና አውታሮች በተለይ…
• ካቻምና ብቻ 3.5 ቢሊዮን ዶላር ታጥቷል
በአስራት ሥዩም
እ.ኤ.አ. ከ2001 እስከ 2010 ባለው ጊዜ ውስጥ 15 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ገንዘብ ሕጋዊ በሆነና ባልሆነ
“ባለቤቴ ከሥራ እንድትወጣ በመደረጓ ልጆቼ ያለገቢ ለመኖር ተገደዋል” የመድረክ ሥራ አስፈጻሚ
በታምሩ ጽጌ
ከሁለት ዓመታት በፊት ጥቅምት 1 ቀን 2002 ዓ.ም. በ
(ሙሉውን መግለጫ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ከተስፋዬ ገብረአብ
ሰሞኑን ሃይለማርያም ደሳለኝ አንድ አስገራሚ ቃለመጠይቅ ሰጥቶ ነበር። አገር ውስጥ ለሚታተም መፅሄት በሰጠው በዚሁ ቃለመጠይቅ ላይ፣
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ደቀ መዛሙርቱ በዋና ዲኑ ቀሲስ በላይ መኰንን የተዘጋጀውን “የኮሌጅ ደንብና
ሥነ ሥርዐት ለማክበር ቃል የሚገባበት ቅጽ” ካልፈረሙ ምዝገባ እንደማይጀመ
በዓለም ውስጥ እጅግ በዛ ያሉ ስደተኞች በሚገኙበት በኬንያ ሰሜናዊ የድንበር ግዛት ፤ ዳዳብ ላይ 150,000 ሰዎችን የሚረዳውን መታከሚያ ክሊኒክ ለመደገፍ በጎ ፈ
አዲስ አበባ ዉስጥ አነስተኛ መጠን ያለዉ ሳንቲም ቋጥሮ በየታክሲ መቆሚያዉ በትንሽ ቀረጥ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ብር መዘርዘር ጥሩ ገቢ ምንጭ እየሆነ ነዉ…
ባለፈዉ እሁድ ናይጀሪያ ዉስጥ ቦኮ ሃራም ሰሜን ካዱና በሚገኝ አንድ ቤተክርስቲያን ላይ ያደረሰዉ ጥቃት በአካባቢዉ የአመፅ ተግባር እልባት የሌለዉ አስመስ
የዓለም ዜና
ከሚያገኙዋት ገንዘብ ከግማሽ በላይ ለቤት ኪራይ እየከፈሉ በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ ወጣቶች ብዙ ናቸው። ቤት ተከራይቶ ኑሮ በአዲስ አበባ ምን ይመስላል?
ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
“ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት፣ ሳምንታዊውን የፍትሕ ጋዜጣ እንዳይሰራጭ አገደ፤” (www.fetehe.com እና በአዲስጉዳይ መጽሔት፣ ሐምሌ 2004 ዓ.ም)
“
click here for pdf አሜሪካን ሀገር ወደሚኖሩ ወዳጆቼ ቤት ሄጄ ነበር፡፡ ከተጋቡ ሁለት ዓመት ሆኗቸዋል፡፡ ቤታቸው ስገባ የቤቱም ዕቃ የቤቱም ሰዎች ዝምታ ውጧቸ…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የአሜሪካን በተለያዩ ጊዜያት የመቱ አውሎ ንፋሳትና ወጀቦች መነሻቸው ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራራማ ቦታዎች መሆናቸውን የናሳ ሳይንቲስቶች ጥናቶች በተለያዩ ጊዜያት ሲያመለክቱ ነበር፡፡ ኦውን ኬሊ የተባሉ የናሳ ተመራማሪ በ2006 ዓ.ም ጥናታቸው፡- A lot of hurricanes start out over the Ethiopian Mountains. Air steadily flowing over those mountains and they cause waves in the air. በማለት የሄሪኬን አውሎዎችና ወጀቦች […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በአዝናኝና እና በቁም ነገር አዘል ቀልዶቹ የሚታወቀዉን አብርሃም አስመላሽን የለቱ የባህል መድረክ ዝግጅታችን እንግዳ ነዉ። አብርሃም በኢትዮጵያ ቴሌቭዥ
እሥራኤል በኢትዮጵያ የቀሩትን የመጨረሻዎቹን የቤተ እሥራኤላውያን ወገኖችን በጠቅላላ በቅርቡ ወደ ሀገርዋ እንደምትወስድ አስታወቀች። በዚሁ መሠረት እሥ…
የአፍሪቃ ህብረት የሰላም ማስጠበቂያ ተልዕኮን በተመለከተ የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ሰሞኑን በርካታ ስብሰባዎችን አካሄደ። የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬ
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፡ መኢአድ፡ በአባሎቹ ላይ የቀጠለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እንዲቆም ዛሬ ባወጣውና በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኤምባሲዎች፡
READ THIS NEWS IN PDF.
የቅዱስ ሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊ “ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ እያለ ራሱን የሚጠራው” የሚለው የቅዱስ
ሲኖዶሱ መግለጫ ተ.ቁ (2) “እኛንም አላስደሰተ
የርዋንዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተቃዋሚው የተባበሩት ዴሞክራሲያዊ ኃይላት ኢንኪንጊ መሪ ወይዘሮ ቪክቷር ኢንጋቢሬ ላይ ትናንት የስምንት ዓመት እሥራት በየነ…
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ የምርምር ዘርፎች ላይ ያተኮሩ፣ ከዓለም ዙሪያ ከተለያዩ ዩንቨርስቲዎችና የምርምር ተቋማት የተውጣጡ ምሁራን፤ እንዲሁም ከኢትዮጵያ…
ዩ-ኤስ-አሜሪካ ውስጥ በፊታችን ማክሰኞ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ይካሄዳል።
ከፍተኛዉ ጉድለት መሸፈን አለበት። ጉድለቱ ዘንድሮና ወደፊት ባምናዉ መጠን ተደግሞ የዉጪ ምንዛሪ እጥረት በዉጤቱም የምጣኔ ሐብት ክስረት እንዳይደግም አቶ…