በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን
እግር ኳስ በሀገራችን ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ1924 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ይኖሩ በነበሩ የውጭ ሀገር ተወላ…

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
በመጀመሪያ
በዘመነ ትምክህተኞችና ጠባቦች አንድ ቁስለኛ ሰው ነበረ። ይህ፣ በአድኃሪነት የተወጠረ የመሬትና የቤት ከበርቴ ድንገት ጋሬጣ …

የኢትዮጵያ ሙሲልም ምዕመናን በሃይማኖታችን ጣልቃ ገብቷል የሚሉት መንግስት ሰዎችን ማሰሩን መቀጠሉን፦ እስር ላይ የሚገኙትንም ፍርድ ቤት በነፃ ሲያሰናብ

መዲና አዲስ አበባ “ከለርስ ኦፍ ዘ ናይል” በሚል ርዕስ ዓለም አቀፍ የፊልም ፊስቲቫልን አዘጋጅታ ከዓለም የተሰባሰቡ አፍሪቃዊ ፊልሞችን ለአፍሪቃዉያን ፊልም…

በአሁኑ ጊዜ መንግሥታት የቁጠባ መርሃ ግብሩን መቀጠሉን ሲመርጡ ተቃዋሚዎች ደግሞ አሁን የተያዘውን መንገድ በመተው ሥራ አጥነትን ሊቀንስ የሚችልና ማህበራ…

(ምናባዊ አጫጭር ዜናዎች) ይነጋል በላቸው
ኢትዮጵያ የሁለት ፕሬዝደንቶች ሀገር መሆኗ ተገለጸ – ዘግይቶ የደረሰ አስደሳች ዜና – የመለስ ፎቶ ሀገር አስለቀቀ …

በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለፈው ኖቨምበር ስድስት ቀን 2012 እ.ኤ.አ. በአይነቱ ልዩ የሆነ በተለያዩ መፈክሮች እና በኢትዮጵያ ባንዲራ ያሸበረቀ ደማቅ …

የፓርቲያችን መስራች አባል የሆኑት የወ/ሮ ላቀች ደገፉን ህልፈተ ህይወት አስመልክቶ በአንድነት ፓርቲ የተዘጋጀ አጭር የህይወት ታሪክ ከቄሱም ከሼሁም የተጣላው ኢህአዴግ የእምዬን ወደ አብዬ ይብቃ ለዴሞክራሲ ያልበቃው ኢህአዴግ ነው! ምርጫ ለለውጥ ወይስ ከአምባገነኖች ጋር ለመደነስ? የኢትዮጵያ ፖለቲካ በሂሳባዊ ቀመር ሲገለፅ ኢህአዴግን በቃ ለማለት ከበቂ በላይ ምክንያት አለን የለገጣፎ ለገዳዲ ነዋሪዎች የዘመናችን “ናቡቴዎች” ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የአቃቤህግን […]

የሶሪያ መንግሥት ጦር የአማፅያን ይዞታዎችን ዛሬ በታንክና በጦር አውሮፕላኖች ደበደበ ። የሶሪያ ታንኮች መዲናይቱ ደማስቆ የሚገኙ ሁለት የስደተኞች መጠለ…

(One Laptop per Child)

በመልማት ላይ ባሉ አገሮች የሚገኙ ህጻናት፣ በኢንዱስትሪ በበለጸጉ አገሮች እንደሚገኙ የዕድሜ እኩዮቻቸው የመማር ዕድል ካገኙ ፣ እንደዕድ

የሊቢያው ጦርነት ከመካሄዱ በፊትና በጦርነቱ ወቅት ፤ ከዚያም በኋላ ፣ ወደ ሌሎች ሀገራት ፤ በተለይም ወደ አውሮፓ ለመግባት የሜድትራንያንን ባህር በጀልባ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ለለውጥ ያህል ለምን አንባቢን ፈገግ ልታደርግ በምትችል የአዲስ አበባ ዘመነኛ ቀልድ አልጀምርም? … አንድ የወያኔ ከፍተኛ ባለሥልጣን በዋቢ…

–    ጃትሮፋን ለዘይትና ለሳሙና የጨመቀው ተመራማሪ ሽልማት ተቀበለ
በብርሃኑ ፈቃደ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዘንድሮውን የዓለም ሳይንስ ቀን እን

በኢትዮጵያ የጽሕፈትና የሥነ ጽሑፍ ታሪክ ሲነሣ በቅድሚያ የሚጠቀሰው ከክርስትና ሃይማኖት ጋር በተያያዘ ከዘመነ አክሱም አራተኛው ምታመት ጀምሮ በርካታ መ…

ከአሁን በፊትም በዚህ ጉዳይ ላይ ጽፈናል፡፡ አሁንም ደግመን ደጋግመን ድምፃችንን ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለመንግሥት እናቀርባለን፡፡

–    ዘንድሮ ከ1900 በላይ ቤቶች ይፈርሳሉ
በዳዊት ታዬ
በአዲስ አበባ መንገዶች ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸሞች መስተጓጐል ምክንያት በባለድርሻ አካላት መካከል …

በውድነህ ዘነበ
ባለፉት ዓመታት በተካሄዱ የጋራ መኖርያ ቤቶች ግንባታ ላይ በባለሥልጣናት፣ በኮንትራክተሮችና በአማካሪ ድርጅቶች የተፈጸሙ ሙስናዎች በ40/60…

በውድነህ ዘነበ
የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳዮች ባለሥልጣን በገቢና ወጪ ዕቃዎች የሎጂስቲክስ አቅርቦትን ያሻሽላል ያለውን ረቂቅ መመርያ አዘጋጀ፡፡

•    የብዝኅ ሕይወት ኢንስቲትዩት በበቂ መረጃ ላይ ያልተመረኮዘ ሲል አጣጣለው
በብርሃኑ ፈቃደና በብሩህ ይሁንበላይ
በእንዝግሊዝ የሚገኝ የምርምር ተቋም …

(በዮሐንስ አንበርብር)
ሜሪዲያን ሆቴል በሆቴል ንግድ ሥራ ውስጥ ያለውን ድርሻ ለማስፋት ተጨማሪ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ጉርድ ሾላ አካባቢ ሊገነባ ነው፡፡

–    አቶ አንዱዓለም አራጌም ፍርድ ቤት ቀርበዋል
በታምሩ ጽጌ
በሽብርተኝነት ወንጀል ተከሶ በ18 ዓመታት ፅኑ እሥራት እንዲቀጣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ል…

–    የግብፅ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው-    በግብፅ መንግሥት ከፀደቀ ደቡብ ሱዳን አባል ትሆናለች
በዮሐንስ አንበርብር
ሦስቱ የምሥራቅ ዓባይ ተፋሰስ አገሮች፣ …

ለተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ምክር ቤት ክፍት መቀመጫዎች በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት በተካሄደ ምርጫ ከአፍሪቃ ከእስያ …

መንግሥታዊ ያልሆነው የጀርመናውያኑ የሀይንሪኽ በል ድርጅት ኢትዮጵያን ለቆ እንደሚወጣ እና በአዲስ አበባ የሚገኘውን ጽሕፈት ቤቱንም እስከ ፊታችን ታህሳ

አብዛኛዎቹ የሃገር ውስጥም ሆነ የማህበራዊ ና የፖለቲካ መርሃቸው ከአውሮፓውያኑ መርህ ጋር ይበልጥ መቀራረቡ ኦባማን ተመራጭ አድርጓቸዋል ። የኦባማ የአው…

click here for pdf በፌስ ቡክ የተለቀቀ አንድ ጽሑፍ በምዕራቡ ዓለም የ1950ዎቹን፣60ዎቹን፣ 70ዎቹንና 80ዎቹን ትውልዶች በተመለከተ ‹‹እኛኮ በቶምና ጄሪ ፊልም ያደ

4ኛው ብሔራዊ የከተሞች ሳምንት ትርዒት፣ በኣዳማ(ናዝሬት) ካለፈው ቅዳሜ አንስቶ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በሚደረገው መደምደሚያ ሥርዓ

6 ወራት ጉልበታቸው ሲበዘበዝ ከርሞ ወደ መንደራቸው የተመለሱትን ህፃናት እህት ና ወንድም ማሊክና ፔምባን እንኳን ደህና መጣችሁ ይሏቸዋል ። ሎሚ ቶጎ ውስጥ

ዱሀንግ ሻዉ ፒንግ በ1980 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር ነዉ) የዘወሩት የፀረ-ድሕነት መርሕ፣ ማኦ ዜዱንግ ኮሚንስታዊ ሥርዓት ጋር የዘሩትን የረ

የብሪታንያው የራዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት-ቢቢሲ- ባለፉት ወራት ፣ ህጻናት ለአያሌ ዓመታት ፣ የወሲባዊ ጥቃት ዒላማዎች ሆነው ፤ ዜናው ተደብቋል በሚል ወቀሳና…

የብሪታንያው የራዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት-ቢቢሲ- ባለፉት ወራት ፣ ህጻናት ለአያሌ ዓመታት ፣ የወሲባዊ ጥቃት ዒላማዎች ሆነው ፤ ዜናው ተደብቋል በሚል ወቀሳና…

ተዘራ እሸቴ
በስፖርት ዘጋቢነት ድንቅ የሆኑ ባለሙያዎች ስራቸውን አስቀምጠውልን አልፈዋል። በርካቶች ደግሞ የነሱን ፈለግ ተከትለው ድርሻቸውን ተወጥተዋ

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ጥቅምት 15 ቀን 2ዐዐ5 ዓም በአዳማ ከተማ ቦርዱ ‹‹በ2ዐዐ5 ዓም በሚካሄደው የአካባቢ ምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ረቂቅ›› ላይ ከፖለቲካ ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮች ጋር ባአደረገው ምክክር ፕሮግራም ተገኝተው ፔቲሽን ከፈረሙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የቀረበ ጥያቄ ስለማቅረብ፣ 1. አጠቃላይ፡- ከላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ቦታና ርዕሰ ጉዳይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራር […]